ኑ እናመስግን — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ nu_enamasgin — ኑ እናመስግን
የቴሌግራም ቻናል አርማ nu_enamasgin — ኑ እናመስግን
የሰርጥ አድራሻ: @nu_enamasgin
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

♦#✞የኢትዮጵያ /ኦ/ተ/ቤ/ክ♦
#ኑ_እናመስግን
#በዚህ_ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ
◈መዝሙሮችን
◈ ትምህርቶች
◈መንፈሳዊ ምስሎች
◈አባላቱን ሚያሳትፉ ጥያቄና መልሶች ይቀርባሉ
◈ የአባቶች ምክር

የቻናል ስታትስቲክስ
175.8% የተሳትፎ መጠን
1,800 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

13 okt 2021
እመብርሃን መመኪያችን

እመብርሃን መመኪያችን/2/
የአዳም ተስፋ አለኝታችን
እመብርሃን መመኪያችን
አዝ-----
እመብርሃን የአባቶቻችን
እመብርሃን ቃና ለዛቸው
እመብርሀን በችግር ጊዜ
እመብርሀን መንገድ መሪያቸው
እመብርሃን ምን ብዬ ልጥራሽ
እመብርሃን ላወድስሽ
እመብርሃን የምግባር ደሀ
እመብርሃን ባዶ ልጅሽ
አዝ-----
እመብርሃን የቅዱሳኑ
እመብርሃን ጣዕመ ዜማቸው
እመብርሃን አንቺ ነሽና
እመብርሃን ውብ ድርሰታቸው
እመብርሃን የኛ ስጦታ
እመብርሃን የድል አክሊል
እመብርሃን ባማላጅነት
እመብርሃን ለታመነብሽ
አዝ-----
እመብርሀን የይስሀቅ መዓዛ
እመብርሃን በፍኖተ ሎዛ
እመብርሃን የያዕቆብ መሠላል
እመብርሃን የአቤል የዋኅት
እመብርሃን የዕሴ ቸርነት
እመብርሃን የኢያሱ ሐውልት
እመብርሃን የሕይወት ውሃ
እመብርሃን የሳሙኤል ዘይት
እመብርሃን ርግበ ሠናይት
እመብርሃን ንግሥተ ሠማይ
አዝ-----
እመብርሃን መልካሟ ርግብ
እመብርሃን የኖሕ መልክቱ
እመብርሃን የኅጥአን ተስፋ
እመብርሃን የልብ ብርታቱ
እመብርሃን ምስራቻችን
እመብርሃን ውስጣችን ያለሽ
እመብርሃን በምድር በሰማይ
እመብርሃን አምሳያም የለሽ

መልካም የፅጌ ፆም

@nu_enamasgin
@nu_enamasgin
@nu_enamasgin
1.8K viewsLove and life, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ኑ እናመስግን በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ኑ እናመስግን 1.02K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @nu_enamasgin ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ኑ እናመስግን ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የኑ እናመስግን ቻናል በአሁኑ ጊዜ 1.02K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ኑ እናመስግን ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ኑ እናመስግን ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ኑ እናመስግን avatar
ኑ እናመስግን @nu_enamasgin
በቴሌግራም ይክፈቱ