Get Mystery Box with random crypto!

ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕

የቴሌግራም ቻናል አርማ negerefej — ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
የቴሌግራም ቻናል አርማ negerefej — ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
የሰርጥ አድራሻ: @negerefej
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.91K
የሰርጥ መግለጫ

ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍታብሔር ሕግ ቁጥር 2035(2)
Ignorance of the law is no excuse.
civil code article 2035(2)
ነገረ ፈጅ ከፈለጉ አለን @NegereFeji_Bot ወይም negerefej@gmail.com ይላኩልን።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-23 12:54:06 ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀል፣ የሕግ ማዕቀፋ እና አተገባበሩ

ይህ ጽሑፍ ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀል በኢትዮጵያ ያስዳስሰናል።

ጸሐፊው፦ ገብረእግዚአብሔር ወልደገብርኤል

https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/2031-fraudulent-misrepresentation-under-corruption-laws-in-ethiopia
666 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 15:19:12
ሃሰተኛ የብር ኖት ወደ ባንክ አካውንቱ ሊያስገባ የሞከረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ
****
(ኢ ፕ ድ)
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከ39 ሺህ በላይ ሃሰተኛ የብር ኖት ወደ ባንክ አካውንቱ ሊያስገባ የሞከረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋለው ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ/ም በክፍለ ከተማው ወረዳ 01 በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ረጲ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው ግለሰቡ በባለ ሁለት መቶ የብር ኖት 39 ሺህ 8 መቶ ሃሰተኛ ብር ይዞ ወደ ባንኩ በመሄድ የገንዘብ ገቢ ማድረጊያ ፎርም ከሞላ በኋላ ገንዘቡን ገቢ ለማድረግ ሲሞክር የባንኩ የሂሳብ ሰራተኞች ተጠራጥረው በሰጡት ጥቆማ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አባላት እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራበት ይገኛል፡፡
ሀሰተኛ ገንዘብ በመጠቀም በህገ-ወጥ መልኩ ተጠቃሚ ለመሆን ወንጀል የሚፈፅሙ ጥቂት ግለሰቦች ከግለሰብም አልፎ መንግስትን ለማጭበርበር እስከመሞከር የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በህብረተሰቡ መረጃ ሰጪነት እየከሸፈ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውሷል።
ወንጀሉን በዘላቂነት ለመከላከል እና ከምንጩ ለማድረቅ ፖሊስ እያከናወነ ያለውን ተግባር በመደገፍ ህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
Ethiopian Press Agency
702 viewsedited  12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 16:04:04 WorldRemit Terminates Service with Four Ethiopian Banks

One of the leading international money transfer service providers, WorldRemit, announced that it had terminated the money transfer service it renders through Abay, Oromia, Wegagen and Nib Bank.

The local online media outlet Origins Business reported the news quoting a message sent out to customers that said WorldRemit takes such measures when it believes that it cannot maintain its service quality.

“At WorldRemit, we pride ourselves on offering the best possible service to our customers. Sometimes that means removing services where we don’t believe we can provide the best quality service or the widest range of options for you,” the message reads as shared by Origins.

“We’ve decided to remove bank transfers to Abay Bank, Oromia International Bank, Wegagen Bank, and NIB International Bank. From 27/06/2022, you’ll no longer be able to transfer funds to Abay Bank, Oromia International Bank, Wegagen Bank, NIB International Bank Bank accounts,” the company added.

WorldRemit assured its customers that it would continue providing the money transfer service to Ethiopia via other banks.
https://shega.co/post/issue-38-worldremit-terminates-service-with-four-ethiopian-banks/

ወርልድ ሪሚት በአራት የኢትዮጵያ ባንኮች አገልግሎቱን አቋርጧል ከአለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት አቅራቢዎች አንዱ የሆነው ወርልድሪሚት
በአባይ፣
ኦሮሚያ፣
ወጋገንና
ንብ ባንክ
በኩል ሲሰጥ የነበረውን የገንዘብ ልውውጥ ማቋረጡን አስታወቀ።
690 viewsedited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ