Get Mystery Box with random crypto!

ዶ/ር ናቲ ፋርምስ ( DR. NATTY FARMS)

የቴሌግራም ቻናል አርማ natnaelbekele — ዶ/ር ናቲ ፋርምስ ( DR. NATTY FARMS)
የቴሌግራም ቻናል አርማ natnaelbekele — ዶ/ር ናቲ ፋርምስ ( DR. NATTY FARMS)
የሰርጥ አድራሻ: @natnaelbekele
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 819
የሰርጥ መግለጫ

አገልግሎታችን
√ የእንቁላል እና የስጋ ዶሮች አቅርቦት
√ ጥራቱን የጠበቀ የእንስሳት መኖ አቅርቦት
√ ለዶሮ እርባታ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች አቅርቦት
√ የመድሃኒቶች፣ ቫይታሚኖች፣ ክትባቶች

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-04 21:30:44 Channel photo updated
18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:29:28 https://www.facebook.com/100001877352946/posts/7893635380708962/?flite=scwspnss
268 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 19:27:24
404 views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 19:27:18 የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!
319 views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 15:12:55 እንቁላል ፈላጊ በዚህ ስልክ ይደውል
0913875181
ቦታ ለገጣፎ
ዋጋ 7 ብር
496 views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 08:57:27 ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።

Eid Mubarak!
679 views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 08:57:20
635 views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 09:29:26 ለዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች በሙሉ
በቅርቡ በአንዳንድ አከባቢዎች በተከሰተው የዶሮ ወረርሽኝ በሽታ ምክንያት የዶሮ እና የዶሮ ውጤቶች እንቅስቃሴ ተገድቦ ( Restrict ) ተደርጎ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። ይህ እገዳ የበሽታውን ስርጭት በመግታት ረገድ ከፍተኛ ሚና ቢኖረውም፣ የእገዳ ጊዜው መራዘሙ በአርቢዎች እና አቀናባሪዎች ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሮ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። በሽታውን በመግታት ሂደት እና በእገዳው ምክኒያት አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ላይ እየደረሰ የነበረውን ኪሳራ የማህበራችን አመራር ቦርድ ከግበርና ሚኒስቴር አመራሮች እና ይህ ጉዳይ ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች ጋር በየሳምንቱ በአካል በመገኘት እየተወያየን የቆየን ሲሆን በዛሬው እለት በግብርና ሚኒስቴር በኩል የተዘጋጀውን በሽታን ለመቆጣጠር እና የተጣለውን እገዳ በጥንቃቄ  ማኔጅ ለማድረግ የወጣውን የትግበራ መመርያ( operational guideline) ላይ የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀነባሪዎች ማህበር ቦርድ አባላት እና የግብርና ሚኒስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች ውይይት አደርገናል። በዚህ በተዘጋጀው የትግበራ መመሪያ መሰረት ፣
፩ኛ• ወረርሽኙ ያልተከሰተባቸው አካባቢዎች ( free zone) ያሉ ፋርሞች የምያመርቱትን እንቁላል እና ሥጋ ግብይት ማድረግ የሚቻል መሆኑ
፪ኛ• ወረርሽኙ በተከሰተ አከባቢ ያሉት ፋርሞች የምያመርቱትን እንቁላል እና ሥጋ  በግብርና ሚናስቴር እውቅና በተሰጠው አካል እና ባለሙያ አማካኝነት የላብራቶሪ ምርመራ ( lab.Test) አድርጎ ከበሽታ ነፃ መሆኑ ከተረጋገጠ የእንቁላል እና የሥጋ ምርቶች ግብይት መፈፀም የሚቻል መሆኑ
፫ኛ• የላብራቶር ምርመራ በተመለከተ የተቋቋመ taskforce ስላለ በፍጥነት አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገልፀዋል። አርቢዎችም ይህንን አውቃችሁ ትብብር እንድታደርጉ ማህበሩ ያሳስባል።
፬ኛ• ጫጩት፣ ቄቦች እና የለማ እንቁላል በተመለከተ ወረርሽኙ የተከሰተባቸው አከባቢዎች (Controlled Zone) ላይ ግብርና ሚ/ር መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ ግብይት እና ስርጭት ማደርግ የተከለከለ መሆኑ።
፭ኛ/ ይህ በሽታ ዳግም እንዳይከሰት በእንቁላል እና ሥጋ ሽያጭ ወቅት መከተል የሚገባን ቅድመ ሁኔታዎች
እንቁላልን በተመለከተ
1- ፋርሞችን ማስመርመር እና ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጥ
2-የካርቶን ትሪዎችን አንድ ጊዜ ቢቻ መጠቀም(use and then Burn/bury)
3-ፕላስቲክ ትሪዎችን Disinfect በማድረግ መጠቀም
የዶሮ ሥጋን ሽያጭን በተመለከተ
1-ምርመራ ተካሄዶ ነፃ ከሆኑ ፋርሞች የተገኘ የስጋ ውጤት
2-ከመታረዳቸው በፊት በየሳምንቱ ከበሽታ ነፃ ለመሆናቸው Sample Test የተደረጉ እና ከበሽታ ነፃ የሆኑ
3-በንፅህና ታርደው የተዘጋጁ ዶሮዎች

ባጠቃላይ በግብርና ሚኒስቴር በኩል በደረሰን እና በተወያየንበት መመሪያ መሰረት ከላይ የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በግብይት መመሪያው የተፈቀዱ የእንቁላል እና የሥጋ ምርቶችን ከነገ ዓርብ ቀን 24/10/2014 ጀምሮ ለገበያ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን፣ በሽታው ባለባቸው ቦታዎች (Controlled Zone) ያሉት የጫጩት፣ የቄብ ዶሮ እና የለማ ዶሮን በተመለከተ፣ የግብርና ሚኒስቴር ተጨማሪ መግለጫ እስኪያወጣ ተገድቦ የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን።
ለመመሪያው ተግባራዊነት እና በሽታው ዳግም እንዳይስፋፋ ሁላችንም የየድርሻችንን እንወጣ።

ከሠላምታ ጋር!
የEPPPA Board
1.1K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 14:38:49 ለኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር አባላት
ለነገ ሐሙስ ጠዋት 3:00ሰዓት ላይ ግብርና ሚኒስቴር ተገናኝተን በወቅvታዊ ጉዳይ ላይ አቤቱታችንን ለማቅረብ የያዝነው ቀጠሮ የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ነገ ሐሙስ ስለማይገኙ ቀጠሮው ወደ አርብ ከሰዓት 8:00 ሰዓት የተላለፈ መሆኑን እየገለፅን፣ ከቀጠሮአችን በፊት የሚወሰን ዉሳኔ ካለ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
ከሠላምታ ጋር!
የEPPPA Board
666 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 07:04:36
812 views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ