Kjphotoandmusic 🇪🇹 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ kjphotoandmusic — Kjphotoandmusic 🇪🇹 K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kjphotoandmusic — Kjphotoandmusic 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @kjphotoandmusic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.48K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

❤️@kjphotoandmusic❤️
🔥ʜʙᴅ ᴘɪᴄ😍🎂🍰🥧
🔥ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪɴᴇ🤣
🔥ᴅᴀɴᴄᴇ ᴄʜᴀʟʟᴇɴɢᴇ🕺💃
🔥ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄs👩‍❤️‍💋‍👩
🔥ꜰʀɪᴇɴᴅsʜɪᴘ..ᴘɪᴄs👫
𝗙𝗼𝗿 𝗰𝗿𝗼𝘀𝘀👇
@tizz_bot
sᴇɴᴅ ᴜʀ ᴘɪᴄ👉 @tizz_bot
ᴊᴏɪɴ ᴜs 4 ᴍᴏʀᴇ👇👇
@kjphotoandmusic
@kjphotoandmusic🔱🌹

የቻናል ስታትስቲክስ
13.7% የተሳትፎ መጠን
339 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

5 juuli 2022
​​. ❦የልቤ ትርታ❦

✼አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✼

#ክፍል_8

... መቅደስና ሰአዳ የጌዲዮን አድራሻ ለመጠየቅ ወደ ቢሮ ሄዱ ቢሮውን ሲያንኳኩ ይግቡ የሚል ድምፅ ሰሙ ከፍተውም ገቡ ሲገቡም ያጋጠማቸው አስተናጋጅ የመቅደስ አፍቃሪ መምህር ያሬድ ነው።መቅደስ በሰአቱ አልደነገጠችም ባለፈው በንዴት ተማሪ መሀል መቅደስ የሰደበችውን አስታውሳ ሰአዳ ግን ክው ነው ያለችው። መምህር ያሬድ መቅደስን ሲያይ እየተቅለሰለሰ እንዲቀመጡ ጋበዛቸው ተቀመጡ ምን ልርዳችሁ አላቸው በትህትና እነሱም የጌዲዮን አድራሻ ፈልገው እንደሆነ አስረዱት መምህር ያሬድ በጌዲዮ የተነሳ በሚያፈቅራት ሴት አንደበት ተሰድቧል በሷ ሳይሆን በሱ ቂም ይዟል እሱ ከሌለ የግሌ አደርጋታለሁ ብሎም አሰበ በውስጡም እንኳን ከዚ ግቢ ከምድረ ገፅም ይጥፋ ብሎ ተመኘ በመቀጠልም ነገ ፈልጎ እንደሚጠብቃቸው ነግሮ ልክ በዚህ ሰአት መጥተው እንዲወስዱ ቀጠራቸው መቅደስ ፈፅሞ ቂም ይዟል ብላ ስላላሰበች አመስግነውት ሄዱ።.......ልክ እንደሄዱለትም በርብሮ ፈልጎ ወዲያው አገኘው ከዛም ከሌላ ሰውም እንዳያገኙት አርጎ የጌዲዮን አድራሻ ሰነድ አርቆ ደበቀው።

..........በነጋታውም ክላሱዋን አቋርጣ ባላት ሰአት ቢሮው ሄደች በለሰለሰ ድምጿ ስጠኝ ብላ ጠየቀችው መምህር ያሬድም መቅዲ የእውነት በጣም አዝናለሁ ከትላንት ጀምሮ ሌላ ስራ አልሰራሁም ማለት ይቻላል ስፈልግ ግን ላገኘው አልቻልኩም መቅደስም ሙሉ ተስፋዋ ተሟጦ አላገኘሁትም ማለት አለችው እሱም መቅዲ የቻልኩትን ሞክሪያለሁ ግን ላገኘው አልቻልኩም ምንም ማድረግ አልችልም ሲላት እንባዎቿ ካይኗ እንደጅረት ያለማቋረጥ ይፈሱ ጀመር መምህር ያሬድም ከወንበሩ ተነስቶ አጠገቧ ሄዶ አቅፎ ባስመሳይ አንደበቱ አባበላት።.....ከቢሮ ስትወጣ ላያት ከለቅሶ ቤት ተመላሽ ነው የምትመስለው............

...ከዛም እየተመላለሽ ጠይቂኝ ስላላት እየተመላለሰች ወደቢሮው ትሄዳለች እያለቀሰች ትመለሳለች አንድ ቀንም እንዲሁ እያነባች ወደ ክፍል ስትገባ እነ ብርሀን ቁጭ ብለው እያጠኑ ነበር ምንም ሳታናግራቸው ተጠቅልላ ተኛች ብርሀን ግን ቀሰቀሰቻት እና ይህ ቆይ የያሬድ ተንኮልስ ቢሆን አለቻቸው ሰአዳም እኔም ጠርጥሪያለሁ አለች መቅደስም ተነስታ ቁጭ አለች ወይን እሸት ግን ምንም መናገር አልፈለገችም ግን እውነት ቢሆንስ ብላ ለማጣጣል እንዴ ምን ልሁን ብሎ ይህንን ነውር ይፈፅማል ስትል ወዲያው መቅደስ ባለፈው ይቅርታ ስላልጠየኩት አለች እነብርሀንም አዎ የሚል መልስ ሰጧት ከዚያም ያሬድ በማይኖርበት ሰአት ሄደው ሌላ መምህር ጠየቁ ያው ያሬድ ስለደበቀው ፈልገው ቢያስፈልጉትም ሊያገኙት አልቻሉም ወይንሸት ደስ አላት ሰአዳና ብርሀን ግን ከመቅደስ ጋር አብረው አዘኑ።

.........ወይንሸት እና ዮናስ ጌዲዮ ስለጠፋ መቅደስን እንዳሰቡት የጌሙ መሀል ላይ ማቆም አልቻሉም አሁን እሷ ማንንም ማግኘት አትፈልግም ልክ እንደጌዲዮ ብቸኝነትን መርጣለች ይሁን እንጂ ሙከራቸውን አላቆሙም ባለፈው ወይንሸት ማሳመን እንደከበዳት ለዮናስ ስትነግረው ቅድሚያ ብር ስለሰጣት ዝቶባታል እሷም ከዮናስ ከተጣላች ብዙ ገቢ እንደምታጣ ስለምታቅ ሙከራዋን አጠንክራ ቀጥላለች።

መቅደስ ጌዲዮን በብዛት የምታይበት ቦታ እየሄደች በተስፋና በናፍቆት ትጠብቀዋለች የወንዶች ዶርም መግቢያውን ከሩቅ ሆና ድንገት የምታየው እየመሰላት በስስት ትጠብቀዋለች ወድቆ የምታቅፈውን ታስታውሳለች እውነት ላያት ታስለቅሳለች ለካ ፍቅር እውነትም ሀያል ነው ማለትም የማይቀር ነው።....ፍቅርን ስላልፈለጉት አይለቅም ስለፈለጉትም አይዝም በቃ በፍቅር ወጥመድ ውስጥ መውደቅ ወደድንም ጠላንም የተፈጥሮ ህግ ነው ከዚ በፊት መቅደስ ካይስኩል ጓደኛዋ ፍቅር እንዲይዛት ትፈልግ ነበር ምክንያቱም ለሷ ከማንም በላይ ብዙ ነገር ሆኖላታል ብዙ ብዙ በቃላት የማይገለፅ ፍቅርን ሰቷታል ግን ፍቅር እንዲይዛት ስለፈለገች አልያዛትም ይኸው ዛሬ ግን ተራው ደርሷት በጌዲዮ ፍቅር እንዲህ እየታመመች ነው።.............ከሩቅ ሆነው ሲያዩዋት የነበሩ የግቢው ቦዘኔ ተማሪዎች ሊያስደነግጧት ተነጋገሩና አንድኛው ተማሪ ልክ እንደጌዲዮ አጎንብሶ ወደወንዶቹ ዶርም መግቢያ ሄደ መቅደስም በተስፋ ስትመለከተው የነበረው መግቢያ ጌዲዮን ያመጣው መሰላት ልጁም ልክ እንደጌዲዮ ተንፈራፍሮ ወደቀ መቅደስም ጨርቋን ጥላ ወደሱ እሮጠች ልክ ስትደርስም ልጁ በሳቅ ወደቀ ሌሎቹም እራሷን እስክትይዝ ሳቁባት እያለቀሰች ወደማደሪያዋ ሄደች አብዛኛው ተማሪ ግን አዘነላት እነዛ ቦዘኔ ተማሪዎች በሰሩት አሳፋሪ ስራ ተበሳጩ እውነት ግን የፍቅር አምላክ ጌዲዮን ያመጣላት ይሆን???????????

........ዶርም ስትገባ ብርሀንና ሰአዳ ሁኔታዋ አንጀታቸውን በልቶት አብረዋት አለቀሱ ወይንሸትም አሁን ተንኮል ለመስራት አመቺ ግዜ ላይ እንዳለች አስባ ብርሀንን እና ሰአዳን መቅደስን ማዝናናት እንደምትፈልግ ነግራ እነሱም እንዳይከተሏት አሳመነቻቸው ከዛም በስንት ልመና መቅደስን ላዝናና በሚል ፓርቲ ወሰደቻት ሀሳቧ ግን ማዝናናት ሳይሆን በመዳኒት አደንዝዛ ከ ዮናስ ጋር አንሶላ እንዲጋፈፉ ማድረግ ነው።ከዛም እንዳሰበችው ቀኑ ሄዶ ጨለማው ሲተካ የቀረበላት ለስላሳ ላይ መዳኒት ጨመረች እራሷንም ስትስት መጨፈር ማበድ ስትጀምርላት ፈረሱም ሜዳውም ያው ብላ ለዮናስ አስረክባ ከሹገር ዳዲ ጋር ተቃቅፋ ወጣች...

ይቀጥላል...

ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል VOTE አርጉ፡፡

❥.................. ⚘ ...................❥

ከወደዱት ሼር ያድርጉ

,,,,, ,,,,,
••●◉◉●••

Share:-@kjphotoandmusic
339 views🅚🅐🅚🅤 7, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ Kjphotoandmusic 🇪🇹 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

Kjphotoandmusic 🇪🇹 2.48K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @kjphotoandmusic ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ Kjphotoandmusic 🇪🇹 ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የKjphotoandmusic 🇪🇹 ቻናል በአሁኑ ጊዜ 2.48K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
Kjphotoandmusic 🇪🇹 ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ Kjphotoandmusic 🇪🇹 ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
Kjphotoandmusic 🇪🇹 avatar
Kjphotoandmusic 🇪🇹 @kjphotoandmusic
በቴሌግራም ይክፈቱ