Get Mystery Box with random crypto!

Nahom Records Inc

የቴሌግራም ቻናል አርማ nahomrecords — Nahom Records Inc N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nahomrecords — Nahom Records Inc
የሰርጥ አድራሻ: @nahomrecords
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.45K
የሰርጥ መግለጫ

Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-11 12:29:30
አርብ ምሽት
#ኪያዬ የተሠኘው የ #እንየው_ፋንጮ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አርብ ምሽት ወደእናንተ እንደምናደርስ ስንገልፅ ደስ እንደምትሠኙበት በመተማመን ነው
ናሆም ሬከርድስ!
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
281 views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 09:09:38
ሐሙስ ምሽት . . .በ #ናሆም_ሬከርድስ
#ማርኮኛል #በፍቅርማ #አንቺን_ብቻ #የሽቶ_መዓዛ በተሠኙ ቀደምት የሙዚቃ ስራዎቹ የብዙዎችን አድናቆት ማግኘት የቻለው ድምጻዊ ስሚዝ ማይሌ #Smizz_Mayle አሁንም ዳግም ደስ ሊያሠኘን በአዲስ ስራ መጥቷል:: ይህን #ሸለመችኝ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሐሙስ ምሽት ወደእናንተ ያደርሳል :: የሙዚቃ ቪድዮው ፕሮዲውሠር ናሆም ሬከርድስ ነው
282 views06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:19:20
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል
#ናሆም_ሬከርድስ
396 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 16:05:36
ነፍስ ይማር
መጋቤ ስርዓት ፍቅሩ ወልደማርያም ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቢቆዩም ትላንት ሌሊት ማረፋቸውን ሠማን፡፡ ሲያገለግሉት የኖሩት ፈጣሪ የእኚህን ደግ አባት ነፍስ ከደጋጎቹ ቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ዘንድ ጸሎታችን ነው፡፡ ለልጆቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን፡፡
ናሆም ሬከርድስ
641 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 13:13:07
ሐሙስ ምሽት . . .በ #ናሆም_ሬከርድስ
#ማርኮኛል #በፍቅርማ #አንቺን_ብቻ #የሽቶ_መዓዛ በተሠኙ ቀደምት የሙዚቃ ስራዎቹ የብዙዎችን አድናቆት ማግኘት የቻለው ድምጻዊ ስሚዝ ማይሌ #Smizz_Mayle አሁንም ዳግም ደስ ሊያሠኘን በአዲስ ስራ መጥቷል:: ይህን #ሸለመችኝ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሐሙስ ምሽት ወደእናንተ ያደርሳል :: የሙዚቃ ቪድዮው ፕሮዲውሠር ናሆም ሬከርድስ ነው
690 views10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 07:46:54
መልካም የእረፍት ቀን
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
ዩቱብ https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
603 views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 19:15:01
ቅዳሜ ምሽት በናሆም ሪከርድስ
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
ዩቱብ https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
1.2K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:14:39
ሐሙስ ምሽት . . .በ #ናሆም_ሬከርድስ
#ማርኮኛል #በፍቅርማ #አንቺን_ብቻ #የሽቶ_መዓዛ በተሠኙ ቀደምት የሙዚቃ ስራዎቹ የብዙዎችን አድናቆት ማግኘት የቻለው ድምጻዊ ስሚዝ ማይሌ #Smizz_Mayle አሁንም ዳግም ደስ ሊያሠኘን በአዲስ ስራ መጥቷል:: ይህን #ሸለመችኝ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሐሙስ ምሽት ወደእናንተ ያደርሳል :: የሙዚቃ ቪድዮው ፕሮዲውሠር ናሆም ሬከርድስ ነው
849 views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:33:24 ተለቀቀ
ዳጊ ዲ #ሀገሬ በተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ መጥቷል:: በርግጠኝነት ይወዱታል. . .ይዝናኑበታል:: ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት ይወዱታል

540 views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 19:18:39
አሁን ተለቀቀ
ዳጊ ዲ #ሀገሬ በተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ መጥቷል:: በርግጠኝነት ይወዱታል. . .ይዝናኑበታል:: ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት ይወዱታል

562 viewsedited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ