Get Mystery Box with random crypto!

ሐሙስ ምሽት . . .በ #ናሆም_ሬከርድስ #ማርኮኛል #በፍቅርማ #አንቺን_ብቻ #የሽቶ_መዓዛ | Nahom Records Inc

ሐሙስ ምሽት . . .በ #ናሆም_ሬከርድስ
#ማርኮኛል #በፍቅርማ #አንቺን_ብቻ #የሽቶ_መዓዛ በተሠኙ ቀደምት የሙዚቃ ስራዎቹ የብዙዎችን አድናቆት ማግኘት የቻለው ድምጻዊ ስሚዝ ማይሌ #Smizz_Mayle አሁንም ዳግም ደስ ሊያሠኘን በአዲስ ስራ መጥቷል:: ይህን #ሸለመችኝ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሐሙስ ምሽት ወደእናንተ ያደርሳል :: የሙዚቃ ቪድዮው ፕሮዲውሠር ናሆም ሬከርድስ ነው