Get Mystery Box with random crypto!

Nahom Records Inc

የቴሌግራም ቻናል አርማ nahomrecords — Nahom Records Inc N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nahomrecords — Nahom Records Inc
የሰርጥ አድራሻ: @nahomrecords
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.45K
የሰርጥ መግለጫ

Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-21 19:08:11
አሁን ተለቀቀ
እንኳን አደረሳችሁ #የኔነሽ_መላኩ (የና) አሳምራ የሠራችው #ሻደይ የተሠኘው አዲስ የሻደይ አሸንድዬ ሙዚቃ አሁን ተለቀቀ ሊንኩን ተጭነው ናሆም ሬከርድስ ሬከርድስን ይጎብኙ . . ሊንኩ እዚህ አለ


898 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 17:16:27

634 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:33:40
ዛሬ ምሽት
አዲስ የሻደይ አሸንድዬ ሙዚቃ ከ#የኔነሽ_መላኩ (የና) በናሆም ሬከርድስ . . . ዛሬ ምሽት
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
885 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:16:54
ነገ ምሽት
አዲስ የሻደይ አሸንድዬ ሙዚቃ ከ#የኔነሽ_መላኩ በናሆም ሬከርድስ . . . ነገ ምሽት
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
853 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 19:11:49
አሁን ተለቀቀ
በጉጉት እየተጠበቁ ከሚገኙ እና አንጋፋው #ናሆም_ሬከርድስ ፕሮዲውስ ካደረጋቸው ስራዎች አንዱ የሆነው የ #ወርቁ_ሞላ (#ሳንኪ )አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ደገመው አሁን ተለቀቀ ይህን ብዙዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረውን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለማየት ከታች የተመለከተውን ሊንክ ይጫኑ


566 views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 14:42:58
ዛሬ ምሽት
በጉጉት እየተጠበቁ ከሚገኙ እና አንጋፋው #ናሆም_ሬከርድስ ፕሮዲውስ ካደረጋቸው ስራዎች አንዱ የሆነው የ #ወርቁ_ሞላ (#ሳንኪ )አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ደገመው ዛሬ (ቅዳሜ) ምሽት ወደእንተ ይደርሳል
568 views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 14:09:03
ሀሙስ ምሽት
ከዚህ ቀደም
ስምና ወርቅ
እንቺን ብቻ
ማርኮኛል
ኬርሻዶ
የሽቶ መአዛ (Ep)
የተሰኙ ምርጥ ምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ እንዲሁም
ማነው እሱ የተሰኘ አልበሙን በዚሁ በአንጋፋው ናሆም ሪከርድሶ ጀባ ማለቱ አይዘነጋም:: ተወዳጁ አርቲስት ስሚዝ ማይሌ አሁን ደግም በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ አማካኝነት ሐሙስ ምሽት ወደናንተ የምናደርስው አዲስ ስራ ይዞልን መጥቷል::
#ሽለመችኝ የተሰኘውን ይህን ስራውን ሀሙስ ምሽት በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ የዩቱብ ቻናል ላይ ያገኙታል::
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
120 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 12:26:12
አርብ ምሽት
ከዚህ ቀደም #አይኮ_ባባ፣ #ቢቻልሽ እና #ወለባ በተሰኙ ስራዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ #ኪያዬ በተሰኘ አዲስ ስራ መጥቷል።
ይህ "ኪያዬ" የተሰኘው አዲሱ ስራ አርብ ምሽት በናሆም ሬከርድስ በኩል ወደ እናንተ ይደርሳል።
134 viewsedited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:05:02
ቅዳሜ ምሽት በናሆም ሪከርድስ
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
ዩቱብ https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
226 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:53:43
ረቡዕ ምሽት
#ሃገሬን_ማለቴ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ረቡዕ ምሽት ወደእናንተ እንደምናደርስ ስንገልፅ ደስ እንደምትሠኙበት በመተማመን ነው
ናሆም ሬከርድስ!
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
226 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ