ሀሙስ ምሽት ከዚህ ቀደም ስምና ወርቅ እንቺን ብቻ ማርኮኛል ኬርሻዶ የሽቶ መአዛ (Ep) የተሰኙ ምርጥ ምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ እንዲሁም ማነው እሱ የተሰኘ አልበሙን በዚሁ በአንጋፋው ናሆም ሪከርድሶ ጀባ ማለቱ አይዘነጋም:: ተወዳጁ አርቲስት ስሚዝ ማይሌ አሁን ደግም በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ አማካኝነት ሐሙስ ምሽት ወደናንተ የምናደርስው አዲስ ስራ ይዞልን መጥቷል:: #ሽለመችኝ የተሰኘውን ይህን ስራውን ሀሙስ ምሽት በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ የዩቱብ ቻናል ላይ ያገኙታል:: https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords 120 views11:09