Get Mystery Box with random crypto!

Nahom Records Inc

የቴሌግራም ቻናል አርማ nahomrecords — Nahom Records Inc N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nahomrecords — Nahom Records Inc
የሰርጥ አድራሻ: @nahomrecords
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.45K
የሰርጥ መግለጫ

Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 14:55:33
ዛሬ ምሽት
አስደናቂ የሙዚቃ ቪድዮ ይመለከታሉ
ትላንት ወደእናንተ ለማድረስ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የ job 27 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በገጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት በሠዓቱ ማስተላለፍ አልቻልንም:: ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ዛሬ (እሁድ) ማታ 12 ሰዓት የሚለቀቅ ይሆናል ::
386 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 12:20:34 ሠሞኑን ወደእናንተ ካደረስናቸው አዳዲስ የሙዚቃ ስዎች አንዱ
ወርቁ ሞላ - ደገመው
Worku Molla - Degemew



386 views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:32:29
አሁን ተለቀቀ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአለሙ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ!! ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት


432 views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:42:39 ተለቋል
ለቀናት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #ሀናን_አብዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ. . #ክበር_ባላገር አሁን ተለቀቀ!! ይህን ድንቅ የሙዚቃ ቪድዮ ከታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱት


452 views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:54:36
ነገ ምሽት
በአንጋፋው ናሆም ሬከርድስ
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
501 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:20:57
ዛሬ ምሽት #ዛሬ_ምሽት
በስራዋ ተወዳጅነትን ከማትረፏም በላይ የባህል አምባሳደር ተብላ እስከመሾም ታላቅ ክብርን አግኝታለች :: ባልተከለሠ ባልተበረዘ ስነቃል የተዋቡት ሙዚቃዎቿ ከተስረቅራቂው ድምፅዋ ጋር ተጣምሮ ለሚሠማው በእውነትም ሙዚቃዎቿ ሊሠሙ . .ሊወደዱ የሚገባቸው እንደሆኑ መመስከሩ አያጠያይቅም ! . . . #ክበር_ባላገር የተወዳጇ #ሀናን_አብዱ አዲስ ስራ ነው በአንፋው ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲውስ ተደርጎ አርብ ምሽት ወደእናንተ ሊደርስ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡(ሃናን ከዚህ ቀደም ከአንጋፋው #ናሆም_ሬከርድስ ጋር በመሆን የሠራቻቸው እና ለህዝብ ያቀረበቻቸው 2 የሙዚቃ ስራዎች (#አርከባስ እና #አግራው) በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ተመልካቾች አይተውላታል ወደውላታል!) እንደከዚህ ቀድሙ ሁሉ ያማረ እና ደስ የምትሰኙበትን #አዲስ_የሙዚቃ_ስራ ያያሉ ፡፡
493 views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 11:30:35
አርብ ምሽት
በስራዋ ተወዳጅነትን ከማትረፏም በላይ የባህል አምባሳደር ተብላ እስከመሾም ታላቅ ክብርን አግኝታለች :: ባልተከለሠ ባልተበረዘ ስነቃል የተዋቡት ሙዚቃዎቿ ከተስረቅራቂው ድምፅዋ ጋር ተጣምሮ ለሚሠማው በእውነትም ሙዚቃዎቿ ሊሠሙ . .ሊወደዱ የሚገባቸው እንደሆኑ መመስከሩ አያጠያይቅም ! . . . #ክበር_ባላገር የተወዳጇ ሀናን አብዱ አዲስ ስራ ነው በአንፋው ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲውስ ተደርጎ አርብ ምሽት ወደእናንተ ሊደርስ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡(ሃናን ከዚህ ቀደም ከአንጋፋው ናሆም ሬከርድስ ጋር በመሆን የሠራቻቸው እና ለህዝብ ያቀረበቻቸው 2 የሙዚቃ ስራዎች (#አርከባስ እና #አግራው) በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ተመልካቾች አይተውላታል ወደውላታል!) እንደከዚህ ቀድሙ ሁሉ ያማረ እና ደስ የምትሰኙበትን #አዲስ_የሙዚቃ_ስራ ያያሉ ፡፡
526 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 11:56:07 ተለቋል
#የኔነሽ_መላኩ (የና) አሳምራ የሠራችው #ሻደይ የተሠኘው አዲስ የሻደይ አሸንድዬ ሙዚቃ አሁን ተለቀቀ ሊንኩን ተጭነው ናሆም ሬከርድስ ሬከርድስን ይጎብኙ . . ሊንኩ እዚህ አለ


564 views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:34:38
ቅዳሜ ምሽት
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
ሊንኩ እዚህ አለ )
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
538 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:15:34
አሁን ተለቀቀ
#Hiriyya #እጠብቅሻለው #ፉንጋ #አለም_ነው እና ሌሎች ተወዳጅ የሙዚቃ ስራ ያቀረበልን ብሬ ብራይት በአንፋው ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲውሠርነት ይህን ሀሪፍ የሙዚቃ ቪድዮ ይዞላችሁ መጥቷል ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት ይወዱታል


777 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ