Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት #ዛሬ_ምሽት በስራዋ ተወዳጅነትን ከማትረፏም በላይ የባህል አምባሳደር ተብላ | Nahom Records Inc

ዛሬ ምሽት #ዛሬ_ምሽት
በስራዋ ተወዳጅነትን ከማትረፏም በላይ የባህል አምባሳደር ተብላ እስከመሾም ታላቅ ክብርን አግኝታለች :: ባልተከለሠ ባልተበረዘ ስነቃል የተዋቡት ሙዚቃዎቿ ከተስረቅራቂው ድምፅዋ ጋር ተጣምሮ ለሚሠማው በእውነትም ሙዚቃዎቿ ሊሠሙ . .ሊወደዱ የሚገባቸው እንደሆኑ መመስከሩ አያጠያይቅም ! . . . #ክበር_ባላገር የተወዳጇ #ሀናን_አብዱ አዲስ ስራ ነው በአንፋው ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲውስ ተደርጎ አርብ ምሽት ወደእናንተ ሊደርስ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡(ሃናን ከዚህ ቀደም ከአንጋፋው #ናሆም_ሬከርድስ ጋር በመሆን የሠራቻቸው እና ለህዝብ ያቀረበቻቸው 2 የሙዚቃ ስራዎች (#አርከባስ እና #አግራው) በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ተመልካቾች አይተውላታል ወደውላታል!) እንደከዚህ ቀድሙ ሁሉ ያማረ እና ደስ የምትሰኙበትን #አዲስ_የሙዚቃ_ስራ ያያሉ ፡፡