Get Mystery Box with random crypto!

ነፍስ ይማር መጋቤ ስርዓት ፍቅሩ ወልደማርያም ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቢቆ | Nahom Records Inc

ነፍስ ይማር
መጋቤ ስርዓት ፍቅሩ ወልደማርያም ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቢቆዩም ትላንት ሌሊት ማረፋቸውን ሠማን፡፡ ሲያገለግሉት የኖሩት ፈጣሪ የእኚህን ደግ አባት ነፍስ ከደጋጎቹ ቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ዘንድ ጸሎታችን ነው፡፡ ለልጆቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን፡፡
ናሆም ሬከርድስ