Get Mystery Box with random crypto!

ሙሌ SPORT

የሰርጥ አድራሻ: @mulesport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 328.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር 251911857852

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 515

2022-05-13 15:24:57
የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎች ?

የ 2021/22 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ፣ ፊል ፎደን ፣ ኮነር ጋሊገር ፣ ሜሼል ታይሪክ ፣ ሜሰን ማውንት ፣ አሮን ራምስዴል ፣ ዲክላን ራይዝ እና ቡካዮ ሳካ በ እጩ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል።

SHARE" @MULESPORT
5.5K viewsedited  12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:55:03
የሉካኩ ወኪል ፓስቶሬሎ፡“ አሁን ስለ ድርድር ማሰብ አንችልም ፣ አዳዲሶቹን የቼልሲ ባለቤቶች አናውቃቸውም… ይሄ ይቅርና ከኢንተር ወይም ኤሲ ሚላን ጋር ንግግሮችን ማድረግ ከቻልን እስቲ እንይ ፤ መጠበቅ አለብን” ብሏል ለሪፑብሊካ።

"ስለ ታክቲካል ምርጫዎች አላወራም ፣ ግን ችግር እንደነበረ ግልፅ ነው፡፡"(Fabrizio Romano)

SHARE" @MULESPORT
6.6K views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:54:35
ናጌልስማን ስለ ሌዋንዶውስኪ፡ “የእኔ አስተያየት ይታወቃል እና የኮንትራት ሁኔታውም የክለቡ ጉዳይ ነው። ሮበርትን ወይም ክለቡን መጠየቅ ትችላላችሁ።"

ሌዋንዶውስኪ በባየርን ሁኔታ ደስተኛ አልነበረም ለወራት… ባርሳ ግን የሚፈልገውን ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።(Fabrizio Romano)

SHARE" @MULESPORT
6.2K views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:13:27
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

13'

ሀዋሳ ከተማ 0-1 አዲስ አበባ ከተማ
ካሉንጂ ሞንዲያ OG 8'

SHARE" @MULESPORT
333 views10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:10:26
በ2018 በዚህ ቀን ማይክል ካሪክ 464ኛ እና የመጨረሻ ጨዋታውን ለ ማንችስተር ዩናይትድ አድርጓል።

5x ፕሪምየር ሊግ
1 x ሻምፒዮንስ ሊግ

SHARE" @MULESPORT
664 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:07:19
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

7'

ሀዋሳ ከተማ 0-0 አዲስ አበባ ከተማ

SHARE" @MULESPORT
1.0K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:24:26
አርናው ዳንጁማ ከቪላሪያል ጋር የመጀመሪያ የውድድር ዘመን ያሳለፈ ሲሆን በኮንትራቱ ውስጥ የተካተቱት የመልቀቅያ አንቀጽም አለ በዚህ ክረምት በ€45m የሚሰራ ይሆናል።

ዳንጁማ በብዙ ታላላቅ ክለቦች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።(Fabrizio Romano)

SHARE" @MULESPORT
3.6K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:20:21
ለሰርጅዮ አግዌሮ በኢቲሀድ መግቢያ ላይ የተሰራው የማስታወሻ ሀውልት።

SHARE" @MULESPORT
3.8K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:18:08
የመከላከያ ግብ አስቆጣሪዎች

SHARE" @MULESPORT
3.6K views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:15:32
ግብ አስቆጣሪው ግብ ጠባቂ !

መከላከያ ሲዳማ ቡናን ባሸነፈበት ጨዋታ የመከላከያው ግብ ጠባቂ ክሌሞንት ቦዬ ግብ አስቆጥሯል በዚህ በሊጉ ግብ ያስቆጠረ ሁለተኛው ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል።

SHARE" @MULESPORT
3.7K viewsedited  09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ