Get Mystery Box with random crypto!

Mujib Amino Z islam

የቴሌግራም ቻናል አርማ mujibbinislam — Mujib Amino Z islam M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mujibbinislam — Mujib Amino Z islam
የሰርጥ አድራሻ: @mujibbinislam
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.03K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-03 12:47:27
1.3K viewsMujib Amino Z Islam, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 12:47:22
1.4K viewsMujib Amino Z Islam, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 12:46:33 በክቡር ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የሚመራዉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ በ1444ኛው የሐጅ መስተንግዶ ባሳየዉ የተሻለ አፈጻጸም በሳዉዲ ኮሚዩኒቲ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት።

••••••••••••••••••••••••••••••
በክቡር ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የሚመራዉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ ያስመዘገውን ውጤታማ ስራ በሳዉዲ አረቢያ በመካና በጂዳ በሚገኙ የኢትዮጵያን ኮሚዩኒቲ ፅ/ቤቶች፡ በቢላል፡ በሰዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ማህበር እና በመካ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች(መዋሊድ መካ) አዘጋጅነት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በ1444ኛ የሐጅ ጉዞ መስተንግዶ ዉጤታማ ስራ የምስጋናና የትውውቅ መርሀ ግብር በመካ ተካሂዷል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የዘንድሮ የሐጅ ስራችን ውጣታማ የሆነው በተወኩል ስራውን በመጀመራችን ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ ባሳለፍነው የስራ ቆይታ ስህተቶች ሲገጥሙን ፈጥነን ማረም በመቻላችን የዛሬውን ውጤት ምክር ቤቱ እንዲያይ አድርጓታል። ለዚህም ፈጣሪያችንን አሏህ እናመሰግናለን። ብለዋል

የዘንድሮውን የሐጅ መስተንግዶ በተቋቋመው የሐጅ ግብረ ኃይል እየተመራ ሲሆን ሰራተኞችንን በማስተባበር ውጤታማ ስራዎችን ማስመዝገቡን ገልፀዋል።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በአዋጅ ከተቋቋመ በኋላ ለሲቪል ማህበራትና ድርጅቶች የሕጋዊ ዕውቅና ሰርተፊኬት እየሰጠ መሆኑን አስታውሰው ቢላል በሳዉዲ የኢትዮጵያዊያን ማህበር ጥያቄም በአሠራሩ መሠረት ምላሽ እንደሚያገኝ ገልፀዋል።ወደፊትም ጥናት ላይ በተመሰረተ የመካ ተወላጅ ወጣቶችን በመካ የሐጅ ስራ መስተንግዶ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ እንደሚሰራ ገልፀዋል።

በዘንድሮ የውጪ ምንዛሪ ችግርን ለመቅረፍ የመንግስትና የግል ባንኮችን ትብብር ያስታወሱት ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘንድው ሐጅ መስተንግዶ ያደረገው አስተዋፅዖ የሚበረታታ ነዉ ሲሉ ምስጋና አቅርበዋል::
1.3K viewsMujib Amino Z Islam, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 09:41:25
አልሀምዱሊሏህ፤ ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኝቷል።
2.0K viewsMujib Amino Z Islam, 06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 22:54:45
3.0K viewsAllah Is Great, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 22:54:32
2.8K viewsAllah Is Great, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:10:01
ቶብት ውደቅና ማረኝ ማረኝ በል፡
ጦቢዓ ስራ ያዝ እርቅ እሚያስከጅል።

ጧት ማታ ቀን ሌሊት እፊቱ ተገኝ፡
አይዞህ መባል ታሏህ ቶሎ እንድታገኝ።
***
በሁለት ሸለቆ እንባህን አፍስ ፡
እሱና ቆሪ ላይ እሽና ለውስ።

በዐዝሚን ቀዊይን አንሳና ጠጣቸው፡
ለላይ ለውስጥ እመም መዳኒትህ ናቸው።

ባንደዜ አትተወው ደጋግመህ ጠጣው፡
የወንጀልህ ጎቶ ፈልሶ እስተታየው።
(ሸኽ ደባት ረሂ.)
2.7K viewsMujib Amino Z Islam, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:44:30
4.2K viewsMujib Amino Z Islam, 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:44:18 በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች የዑለማ ምክር ቤት ተዋቀረ።
••••••••••••••••••••••••••••••
የኢትዮጵያ ዑለማ አደራጅ ም/ቤት ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር ጀይላን ኸድር፣ የኢትዮጵያ እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የዑለማ ም/ቤት ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን እና ሸይኽ አብደላ ኢንድሪስ በተገኙበት በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ ቢላል ህንፃ አዳራሽ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዑለማ ምክር ቤት በተሳካ ሁኔታ የምስረታ ጉባኤ ተካሂዷል።
4.0K viewsMujib Amino Z Islam, 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:09:00
5.3K viewsAllah Is Great, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ