Get Mystery Box with random crypto!

Mujib Amino Z islam

የቴሌግራም ቻናል አርማ mujibbinislam — Mujib Amino Z islam M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mujibbinislam — Mujib Amino Z islam
የሰርጥ አድራሻ: @mujibbinislam
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.61K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 86

2022-07-14 05:18:11 በአድካሚ፣ በጎዶሎ፣ በመራራ ምድር ላይ የሕይወት ጣዕም የሚረጋገጠው፤ በሶላት ውስጥ መሆኑ ልብ ይሏል።

#የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
7.1K viewsAllah Is Great, 02:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 05:15:16 #የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
11.0K viewsAllah Is Great, 02:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:52:59
ዒድም አይደል- ከጥቂት ፈገግታ ጋር•••

ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል
ዒዱኩም ሙባረክ
13.6K viewsAllah Is Great, 06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:51:10
11.0K viewsAllah Is Great, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:51:06 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
***
1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በላም እንዲከበር የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ወቅታዊውን የፀጥታ ሁኔታ ያገናዘበ ዕቅድ በማውጣት ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ህብረተሰቡንና የዕምነቱ ተከታይ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር በተሰራው ሥራ በአዲስ አበባ ስታዲዮም ዙሪያ የተከናወነው የሶላት ስነ- ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአ/አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ሥነ-ሥርዓቱ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የበዓሉ ታዳሚዎች ላሳዩት ቀና ተባባሪነት እና ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ተግባራቸውን በብቃት ለተወጡ የፀጥታ አካላት የአዲስ አበባ ፖሊስ በፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ስም ምስጋናውን አቅርቧል፡፡

ቀሪው የበዓል አከባበር ሰላማዊ ሆኖ እንዲቀጥል በየአካባቢው በቂ የፀጥታ ኃይል ተመድቦ ተግባሩን እየተወጣ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቆ ህብረተሰቡ ከፀጥታ ጉዳይ ጋር ተያያዥ መረጃ ወይም ጥቆማ ለመስጠት በ991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮች እና 01- 11 -11- 01 -11፣ 01- 11- 26- 43- 59፣ 01- 11- 01- 02- 97፣ መጠቀም እንደሚቻል ተገልጿል፡፡
9.7K viewsAllah Is Great, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:48:02 የዛሬው ኢድ እንዴት እያለፈ ነው?
የት ነዉ የሰገዳችሁት?

ወዳጆቼ፣ ወንድሞቼ፣ ታላላቆቼ፣ እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል-አድሓ በዓልአደረሳችሁ።

ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል
ዒዱኩም ሙባረክ
8.3K viewsAllah Is Great, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ