Get Mystery Box with random crypto!

Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

የቴሌግራም ቻናል አርማ mohamossen — Moha Mossen መሐመድ ሐሰን M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mohamossen — Moha Mossen መሐመድ ሐሰን
የሰርጥ አድራሻ: @mohamossen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

መሐመድ ሐሰን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-28 18:31:41 #የድንጋይ ዘመኑ ትግልና ወያኔ ያሳመናቸውና ያስፈነጠዛቸው #ድንጋይ_ራሶች በመካከላችን መገኘታቸው ብቻ በብርቅዬነት ያስመዘግባቸዋል።
378 views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:49:25
385 views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:49:25 #ውትድርናውንናወታደሩንበልኩ
▬▬▬▬▬▬▬▬
#የውትድርና ሀሁው እንኳን ገና በቅጡ ሳይገባኝ ... ያኔ ገና ልጅ እያለሁ ልክ እንደዛሬዎቹ ታላላቆቼ አስብ ነበር። ወታደርንና ወታደርነትን መደገፍና መፈለግ ጦርነትን መደገፍ ይመስለኝ ነበር። ታዲያ ያኔኔኔ ነው።
ግን ደግሞ የጦርነት ሳይንሱ ሀሁ ሲገለጥ ሌላኛውና ትልቁ እውነት ይገለጥልናል። ይህንን ሀይል አብዝተን የምንፈልገው፣ የምናከብረው፣ የምንገነባው፣ የምንደግፈው ጦርነትንና እልቂትን ለማስቀረትም መሆኑ ነው። እውነተኛ ሰላምን ለማምጣት ነው። ለመዋጋት ሳይሆን ውጊያን ለማስቀረትና ሳይዋጉ ለማሸነፍም ጭምር ነው።

አሁን የተገነባውንና እየተገነባ ያለውን ሰራዊት ጥንካሬም የምለካው ባለፉት አራት አመታት ባደረገው ሳይሆን ባላደረገውና ባስቀረው ውጊያ ነው። ከጠላቶቹ ጋር ተታኩሶ ካስመዘገበው ድል በላይም በኛው በኩል የተዘራበትን መርዝና ሴራ ተቋቁሞ እዚህ በመድረሱ ነው። ባይሆንማ ባለፉት አራት ዓመታት የራሱን የመከላከያ ሀይል በዚህ ደረጃ ሊያፈራርስ የታገለ የሌላ ሀገር ዜጋ ማግኘት እስኪቸግረን ድረስ፣ ያልተወረወረበት አንካሴ አልነበረም። ነገር ግን የኛኑ ፍላጎት ከመተግበርና የወረወርንበትን ሁሉ መልሶ ከመወርወር ይልቅ ለመቆሚያነት፣ ለልበ ሰፊነት መደላድል አድርጎ በመጠቀሙ እያሸነፈ እዚህ ደርሷል። መጠንከሩንም ሆነ ባለመዋጋት ማሸነፍ መቻሉን በተግባር አሳይቷል።
እናም መከላከያን አብዝተን የምንደግፈው የሰላም ደጋፊ ስለሆንን ነው።
ከዚህ ውጪ ከሳይንሱም ከሀቁም ሩቅቅቅ የሆናችሁ፣ ቢያንስ የኛን መረዳት በናንተ ጠማማና ጉድለት ለመጀቦን አትጣጣሩ። ከመከላከያ በተቃራኒ ቆሞና ያለመከላከያ ሰራዊት የሚከበር ሰላምም የሚኖር ሀገርም የለምና፣ በቅጡ ባልገቧችሁ ውድ ሀብቶች አትሸቅጡ። #ጎሽ #ግፋ እያለ ጦርነትን የጎሰመ ያለ አታስመስሉት። እሱን የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ያለ ማስመሰልም ኢትዮጵያውያንን ካለማወቅ የሚመጣ ነው። ግን ግን ፍርሃታችሁንና ከርሳችሁን የሀገር ሚዛን አድርጋችሁ አታቅርቡልን።
#ክብርለፀጥታሀይላችን
#ኢትዮጵያዊነትአሸናፊነት
#መከላከያለሰላሜ
369 viewsedited  08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:23:42 #ምን ያህል #Unfitt ቢሆኑ ነው ግን ህልውናቸው እንዲህ ከወያኔ መኖርና መምጣት ቅዘት ጋር የተቆራኘው በባንዳነት ማጌጥ
324 views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 09:43:51 #ለማሰታወስ__ያህል ...
ይህ የሀገር መከታ የሆነ ሀይል በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫና ድንበር ላይ በምዕራባውያኑ እርዳታ ጭምር የሚከፈቱበትን ከባባድ ጥቃቶች የመከተና እየመከተ የሚገኝ ብርቱ ሀይል ነው። የተከበረና የጠነከረ። እናም የሀገር መከታ በሰፈር ጎረምሳና ድል አይመዘንም።
330 views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 07:32:15 ከስህተታቸው የማይማሩት ጠላቶቻችን ናቸው። ለወያኔ ደጋግመው የሚሸነፉላት። ገና ስታወራ ተሯሩጠው የሚሸኑላት። ያወሩ መስሏቸው በፍረሃት የሚቀባጥሩት። የተቆረቆሩ መስለው ለጠላት የሚዋጉ ባንዶች ናቸው ደጋግመው የሚሸነፉት።
344 viewsedited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:26:01 #የሰፈር_ጠብ ተደብቆ ለማየት የማይደፍረው ነው ሃገርንና መከላከያን ሊዳኝ የሚጣጣረው። ሳይጀመር የተሸነፈ! ሳይተኮስበት የሞተ
362 views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:21:35 #በሰላም ስም የተጀቦኑ ጦረኞች እጅጉኑ ያስፈሩኛል። "ጦርነት አያስፈልግም" የሚል መፈክር ያነገቡ የጠላት ክንዶችና አደገኛ ተዋጊዎች
375 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 08:08:21 #ስለኢትዮጵያ... ንፅፅሩም ሆነ ግብግቡ ከኢትዮጵያ ጋር ሲሆን፣ ሁሉም ከሷ በታች ነው። ስለኢትዮጵያውያን ሲባል ሁሉም ምንም ነው።
371 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:16:20 #ዳኛ_ሆይ! ይህቺን ቤተኛ ከሳሽና ክሷን አስታወሱልኝ አይደል
#የሀውዜን ህጻናትን ፈጅታ፣#የአክሱም ቤተክርስቲያንን አጋይታ፣ #ዲያቆናትን አቃጥላና አድባራትን አንድዳ፣ ... ጠላቶቿ ላይ የክስ መዝገብ አስከፍታ የነበረችው ናት። ካቀረበቻቸው ምስክሮች አብዛኞቹም ራሷን በመጠርጠራቸው ክሷን አደበስብሳ አዘግታው ነበር። የዛሬው ክሷስ የተገረበ አይደለም ወይ የምታውቀውንና የሰራችውን እየተናዘዘች ነውና ይመዝገብልን።
387 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ