Get Mystery Box with random crypto!

#ዳኛ_ሆይ! ይህቺን ቤተኛ ከሳሽና ክሷን አስታወሱልኝ አይደል #የሀውዜን ህጻናትን ፈጅታ፣#የአክሱ | Moha Mossen መሐመድ ሐሰን

#ዳኛ_ሆይ! ይህቺን ቤተኛ ከሳሽና ክሷን አስታወሱልኝ አይደል
#የሀውዜን ህጻናትን ፈጅታ፣#የአክሱም ቤተክርስቲያንን አጋይታ፣ #ዲያቆናትን አቃጥላና አድባራትን አንድዳ፣ ... ጠላቶቿ ላይ የክስ መዝገብ አስከፍታ የነበረችው ናት። ካቀረበቻቸው ምስክሮች አብዛኞቹም ራሷን በመጠርጠራቸው ክሷን አደበስብሳ አዘግታው ነበር። የዛሬው ክሷስ የተገረበ አይደለም ወይ የምታውቀውንና የሰራችውን እየተናዘዘች ነውና ይመዝገብልን።