Get Mystery Box with random crypto!

🇲oвιle 🇹єϲниιϲιαиѕ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mob_techs — 🇲oвιle 🇹єϲниιϲιαиѕ O
የቴሌግራም ቻናል አርማ mob_techs — 🇲oвιle 🇹єϲниιϲιαиѕ
የሰርጥ አድራሻ: @mob_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 770
የሰርጥ መግለጫ

👆this is a collection of best mobile📱📱 technicians⚙️🔧

You can get solution for your phone
👇
💽hardware problems
📟software problems
💻flash tool
🎨flash files
@mobq_bot 👈for any question
Join our group👉 @mobile_files

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-09-03 13:54:28 Mediateck frp unlock tool.rar

Password = TECH INDIA
@mob_techs
@mob_techs
2.9K views yd Ram, edited  10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-03 13:54:20
2.6K views yd Ram, 10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-01 21:46:50 Password = www.gsmfirmware.net

@mob_techs
@mob_techs
3.1K views yd Ram, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-30 20:35:09 የ KEYPAD ስልኮች Boot key

ብዙ ጊዜ የkeypad ስልኮችን የሶፍትዌር ስራዎች ስንሰራ ቡትኪያቸዉን ማወቅ ይኖርብናል። driver install ሆኖም bootkeyውን ካላወቅን ስልኩ ከኮምፒዉተር ጋር ኮኔክት አይሆንም ማለት ነው።

MTK ለሆኑ ለምሳሌ tECNO,ITEL,PLUZZ...እና የመሳሰሉት
ብዙዎቹ mTK ስልኮች ያለ ቡት ኪይ ይገናኛሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ ከታች በተዘረዘሩት ካልሆነ አይሰራልንም።
Contact button
Menu button
Calling button
ተጭነን ኬብሉን እንሰካዋለን።

COOLSAND/RDA
ለምሳሌ ፦ KG-TEL, ROCKTEL, I-PLUS etc
0 button
0 button + menu button

SPREADTRUM (SPD)
Itel, Samsung feature phone, Alcatel, Viettel Halotel, Zen, Walton
and China Nokia phone

menu button
calling + menu button

yd Ram:
ለSPD Android ሰልኮች ደግሞ V+/V- በመጠቀም ከኮምፒውተር ጋር connect ማድረግ እንችላለን ማለት ነዉ።

ምንም ዓይነት ጥያቄ እና አስተያየት ካልዎት በ @mobq_bot ያናግሩኝ

@mob_techs
@mob_techs
3.4K views yd Ram, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-24 08:00:47 በዚ ሊንክ ስትገቡ የ ሁሉም samsung flash file ታገኛላችሁ።
የ ስልኮን model መርጠዉ download ማድረግ ነዉ።

https://androidmtk.com/download-samsung-stock-rom
3.6K views yd Ram, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-24 08:00:47 ODIN

ሁሉንም የኦዲን VERSION የያዘ ሶፍትዌር ነዉ።
3.4K views yd Ram, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-24 08:00:09 SAMSUNG USB DRIVER

የ ሳምሰንግ ስልኮችን ከኮምፒውተራችን ጋር እንዲገናኝ ማድረጊያ usb driver ነዉ።
3.3K views yd Ram, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-24 07:58:50 ሳምሰንግ ስልኮችን እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንችላለን / HOW TO FLASH ALL SAMSUNG PHONE

Step : የ ሳምሰንግን ድራይቨር ሶፍትዌር በኮምፒውተራችን ላይ እንጭናለን/Download and install device driver software on
your computer.

ከታች የsamsung usb driver ታገኛላችሁ።


Step : የስልኩን ፍላሽ ፋይል እናወርዳለን / Download and extract the Stock ROM (Official/Original Firmware).

ከታች የሁሉንም ሳምሰንግ ስልኮች የምታወርዱበትን ሊንክ ታገኛላችሁ።

Step : ስልኩን ፍላሽ የሚደረግበት ኦዲን ከታች እናወርድና extraxt እናደርገዋለን/Download and extract Odin on your PC.


Step : ስልካችንን ዳዉንሎድ ሙድ ዉስጥ እናስገባለን /Boot your Samsung device into Download mode.

ይህን ለማድረግ በመጀመሪያ ስልካችንን off እናደርገዉና Volume Down key, Home Key and Power
Key በ አንድ ላይ እንጫናለን
በመቀጠል volume up ስንነካ ዳዉንሎድ ሙድ ውስጥ ገባን ማለት ነዉ።
ይህ ማለት ስልካችን ሶፍትዌሩን ለመቀል ዝግጁ ሆንዋል ማለት ነዉ።

Step : ስልካችንን በኬብል ከኮምፒዉተር ጋር እናገናኛለም/Connect your device to PC.

Step : PDA ወይም AP የሚለዉን በመንካት tar.md5 ፋይል እንመርጥና start የምትለዋን በተን እንጫናለን / Click "PDA" or "AP" to add tar.md5 file that
you have extracted and then "Start".

ስልካችን ሶፍትዌሩን ተቀብሎ እንደጨረሰ በአርንጓዴ RESET ወይም PASSED የሚል በተን ይመጣልናል።

FAIL ካለን
የስልኩን usb driver እንደገና latest በሆነዉ update ማድረግ
ኮምፒውተራችን busy ሆኖ ስለሚሆን እንደገና restart ማድረግ
በሌላ የኦዲን version ሞከር
የስልኩን ፍላሽ ፋይል እንደገና ዳዉንሎድ ማድረግ

ይሄንን step በመጠቀም samsung ስልኮችን ፋላሽ ማድረግ እንችላለን። የሚያስፈልጉትን ሶፍትዌሮች የትም ሳይሄዱ ከዚህ ማግኘት ይችላሉ
ለማንኛዉም ጥያቄና አስተያየት @mobq_bot ላይ ያናግሩኝ ።

YD ነበርኩ መልካም ቀን ተመኘሁ


@mob_techs
@mob_techs
3.2K views yd Ram, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-23 08:06:13 "ማነዉ ..."

እስኪ እዉነት የሞባይል ጠጋኝ ሆኖ እነዚህን ነገሮች ያላደረገ እጅ ያዉጣ እኛኮ ተንኮላችን ሴይጣንን እራሱ ያስቀናል ወይኔ ግፍችን እስኪ ከግፍችን ትንሽዬዋን ልዘርዝራት ያዉ መቼም በትዝታ ይዢያችሁ እንደምሄድ ተስፋ አደርጋለዉ።

ይሄኔኮ አዳሜ የሰራዉን ግፍ እያሰበ እየሳቀ ፣ እየተፀፀተ ብዙ ብዙ ብቻ እና ወደ ጉዳይህ ግባ አትሉኝም እንዴ

... ቆንጅዬ ሴት መታ ቻርጀር ለመግዛት፤ ባለ 200ብሩን ቻርጀር ለስለስ ባለ ድምፅ 50ብር ነዉ የያዝኩት ስትለህ ፤ ችግር የለዉም ውሰጂዉ አላልኩም ነዉ ምትለኝ

የkeypad ስልክ ቦርዱ ማይሰራ መቶልህ ስክሪኑን አዉጥቼ በማይሰራ ስክሪን አልቀየርኩትም ነዉ የምትለኝ አንተ አሁን እያነበብክ ያለሀዉ ልጅ አዎ አንተ ... ዛሬ እራሱ ያረከዉን የማላቅ እንዳይመስልህ

battery ቀስቅሼ 300ብር አልተቀበልኩም ካልከኝ ገና systeሙ ዉስጥ አልገባህም ነዉ የምልህ ደሞ ይሄንንም ሀፂያት ነዉ የሚልኮ አይጠፋም፤ እንደዛማ ካደረክ አንተ አራዳ ነህ ማንንም አትስማ አራዳ ደሞ ሰዉን የሚጎዳ አይደለም እንደዛ እንዳትረዱብኝ ብዬ ነዉ

አቦ ስንት ስንት አለ እኔ እጄን ባይደክመኝ ሙሉ መፅሀፍ ነበር የምፅፈው ባይሆን ሌሎቹን ገጠመኝ እስኪ በ @yd_mobtech ላይ አካፍሉኝ አሪፉን ደግሞ በቻናሉ ላይ አጋራችኋለዉ።

አቦ ብዙ አወራዉ መሰለኝ ግን ስራችንን ስንሰራ ብዙ መጨናነቅ የለብንም ባይ ነኝ ።በተለይ mobile technician ስትሆን እራስህን ፈታ አድርገህ መስራት ያለብህ ስራ ነዉ። ካልሆነ በአንድ ነገር እራሱ ሙድህ ከተከነፈ ወይ በሆነ ነገር ተናደህ ከነበረ የባሰ ታበላሻለህ እንጂ ምንም አትሰራም ስክሪን connector የሚበጠሰዉ እኮ ... ስለዚህ ጥለ ወተህ ሙድህ ሲመለስ ብትሰራ ይሻልሀል። ቻናላችንም ሁሌ ስለ ሞባይል ብቻ ከሚያወራ ፈታ ይበል በሚለዉ ነዉ። የኔ የ YD አመለካከት ነዉ እና እዉነታዉም ጭምር።

(ግፍ አልሰራዉም የምትል እስኪ)
በተረፈ ግን ቻናሉ ሼር እየተደረገ አይደለም ቅር ያሰኛል በጣም

@mob_techs
@mob_techs
2.7K views yd Ram, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-22 19:46:57 ስልኮችን እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንችላለን...? How to flash

እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንደምንችል ከማየታችን በፊት ፍላሽ ምን እንደሆነ እና ስልኩ ምን ሲሆን ፍላሽ ማድረግ እንዳለብን ትንሽ ልበላችሁ

ፍላሽ ማለት ስልኮችን ሶፍትዌር መጫን ማለት ነዉ። በተለያዩ ምክንያቶች ሶፍትዌራቸዉን ያጡ ስልኮችን እንደገና እንዲሰሩ ሶፍትዌር እንጭናለን ማለት ነዉ።

አንድ ስልክ ምን ሲሆን ነዉ ፍላሽ የሚደረገዉ...?

በራሱ ጊዜ ሪስታርት(restart) የሚያደርግ ከሆነ።

ስልካችን በራሱ restart የሚያደርግ ከሆነ በመጀመሪያ የ ሀርድዌር ችግር፣ባትሪዉን እና የባትሪዉን አቀማመጥ ቼክ ካደረግን ብኋላ ... ሶፍትዌር ስለሆነ መጨረሻ ላይ ፍላሽ መደረግ አለበት።

ስልኩ ሙሉ ለሙሉ አልበራ ካለ።

ስልኩ ምንም አልበራ ካለ በ dc ቼክ እናደርገዉና
ከረንቱ(current) ከ 0.01 - 0.06
መሀል ከሆነ

የ ካምፓኒዉን ሎጎ አሳይቶ ከቆመ

ለምሳሌ ስልኩ samsung ከሆነ samsung ብሎ የሚቆም ከሆነ

አንዳንድ ዳታዎችን የሚደብቅ(hide) ከሆነ ።
ለምሳሌ [contact,message,dialler]

ብሉቱዝ እና ዋይፍይ አልሰራ ካለ

መጀመሪያ ሀርድዌር ከሞከርን ብኋላ የ ሶፍትዌር ችግር ስለሚሆን ፍላሽ ማድረግ

Unfortunately the application stops working ማለት ካበዛ።

በቀጣይ እንዴት የተለያዩ ስልኮችን ፍላሽ ማድረግ እንችላለን የሚለዉን እናያለን ግን ,share የሚባል ነገር እንዳይረሳ


@mob_techs
@mob_techs
3.4K views yd Ram, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ