Get Mystery Box with random crypto!

የ KEYPAD ስልኮች Boot key ብዙ ጊዜ የkeypad ስልኮችን የሶፍትዌር ስራዎች ስንሰራ | 🇲oвιle 🇹єϲниιϲιαиѕ

የ KEYPAD ስልኮች Boot key

ብዙ ጊዜ የkeypad ስልኮችን የሶፍትዌር ስራዎች ስንሰራ ቡትኪያቸዉን ማወቅ ይኖርብናል። driver install ሆኖም bootkeyውን ካላወቅን ስልኩ ከኮምፒዉተር ጋር ኮኔክት አይሆንም ማለት ነው።

MTK ለሆኑ ለምሳሌ tECNO,ITEL,PLUZZ...እና የመሳሰሉት
ብዙዎቹ mTK ስልኮች ያለ ቡት ኪይ ይገናኛሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ ከታች በተዘረዘሩት ካልሆነ አይሰራልንም።
Contact button
Menu button
Calling button
ተጭነን ኬብሉን እንሰካዋለን።

COOLSAND/RDA
ለምሳሌ ፦ KG-TEL, ROCKTEL, I-PLUS etc
0 button
0 button + menu button

SPREADTRUM (SPD)
Itel, Samsung feature phone, Alcatel, Viettel Halotel, Zen, Walton
and China Nokia phone

menu button
calling + menu button

yd Ram:
ለSPD Android ሰልኮች ደግሞ V+/V- በመጠቀም ከኮምፒውተር ጋር connect ማድረግ እንችላለን ማለት ነዉ።

ምንም ዓይነት ጥያቄ እና አስተያየት ካልዎት በ @mobq_bot ያናግሩኝ

@mob_techs
@mob_techs