Get Mystery Box with random crypto!

ስልኮችን እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንችላለን...? How to flash እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንደ | 🇲oвιle 🇹єϲниιϲιαиѕ

ስልኮችን እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንችላለን...? How to flash

እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንደምንችል ከማየታችን በፊት ፍላሽ ምን እንደሆነ እና ስልኩ ምን ሲሆን ፍላሽ ማድረግ እንዳለብን ትንሽ ልበላችሁ

ፍላሽ ማለት ስልኮችን ሶፍትዌር መጫን ማለት ነዉ። በተለያዩ ምክንያቶች ሶፍትዌራቸዉን ያጡ ስልኮችን እንደገና እንዲሰሩ ሶፍትዌር እንጭናለን ማለት ነዉ።

አንድ ስልክ ምን ሲሆን ነዉ ፍላሽ የሚደረገዉ...?

በራሱ ጊዜ ሪስታርት(restart) የሚያደርግ ከሆነ።

ስልካችን በራሱ restart የሚያደርግ ከሆነ በመጀመሪያ የ ሀርድዌር ችግር፣ባትሪዉን እና የባትሪዉን አቀማመጥ ቼክ ካደረግን ብኋላ ... ሶፍትዌር ስለሆነ መጨረሻ ላይ ፍላሽ መደረግ አለበት።

ስልኩ ሙሉ ለሙሉ አልበራ ካለ።

ስልኩ ምንም አልበራ ካለ በ dc ቼክ እናደርገዉና
ከረንቱ(current) ከ 0.01 - 0.06
መሀል ከሆነ

የ ካምፓኒዉን ሎጎ አሳይቶ ከቆመ

ለምሳሌ ስልኩ samsung ከሆነ samsung ብሎ የሚቆም ከሆነ

አንዳንድ ዳታዎችን የሚደብቅ(hide) ከሆነ ።
ለምሳሌ [contact,message,dialler]

ብሉቱዝ እና ዋይፍይ አልሰራ ካለ

መጀመሪያ ሀርድዌር ከሞከርን ብኋላ የ ሶፍትዌር ችግር ስለሚሆን ፍላሽ ማድረግ

Unfortunately the application stops working ማለት ካበዛ።

በቀጣይ እንዴት የተለያዩ ስልኮችን ፍላሽ ማድረግ እንችላለን የሚለዉን እናያለን ግን ,share የሚባል ነገር እንዳይረሳ


@mob_techs
@mob_techs