ሳምሰንግ ስልኮችን እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንችላለን / HOW TO FLASH ALL SAMSUNG PH | 🇲oвιle 🇹єϲниιϲιαиѕ
ሳምሰንግ ስልኮችን እንዴት ፍላሽ ማድረግ እንችላለን / HOW TO FLASH ALL SAMSUNG PHONE
Step : የ ሳምሰንግን ድራይቨር ሶፍትዌር በኮምፒውተራችን ላይ እንጭናለን/Download and install device driver software on your computer.
ከታች የsamsung usb driver ታገኛላችሁ።
Step : የስልኩን ፍላሽ ፋይል እናወርዳለን / Download and extract the Stock ROM (Official/Original Firmware).
ከታች የሁሉንም ሳምሰንግ ስልኮች የምታወርዱበትን ሊንክ ታገኛላችሁ።
Step : ስልኩን ፍላሽ የሚደረግበት ኦዲን ከታች እናወርድና extraxt እናደርገዋለን/Download and extract Odin on your PC.
Step : ስልካችንን ዳዉንሎድ ሙድ ዉስጥ እናስገባለን /Boot your Samsung device into Download mode.
ይህን ለማድረግ በመጀመሪያ ስልካችንን off እናደርገዉና Volume Down key, Home Key and Power Key በ አንድ ላይ እንጫናለን በመቀጠል volume up ስንነካ ዳዉንሎድ ሙድ ውስጥ ገባን ማለት ነዉ። ይህ ማለት ስልካችን ሶፍትዌሩን ለመቀል ዝግጁ ሆንዋል ማለት ነዉ።
Step : ስልካችንን በኬብል ከኮምፒዉተር ጋር እናገናኛለም/Connect your device to PC.
Step : PDA ወይም AP የሚለዉን በመንካት tar.md5 ፋይል እንመርጥና start የምትለዋን በተን እንጫናለን / Click "PDA" or "AP" to add tar.md5 file that you have extracted and then "Start".
👆this is a collection of best mobile📱📱 technicians⚙️🔧. . You can get solution for your phone. 👇. 💽hardware problems. 📟software problems. 💻flash tool. 🎨flash files . @mo...