Get Mystery Box with random crypto!

መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mgetem — መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mgetem — መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
የሰርጥ አድራሻ: @mgetem
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.86K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
.
.
.
.
.
.
.
.
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Mgetem_Bot
@Mgetem_group

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-10-25 19:31:20

3.5K viewsEdu, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 08:27:46 ​​በእውቀቱ ስዩም - አሜሪካን አየን







፡፥፡፥፡፥፡፥፡፥፡፥፡፦፡፥፡፥፡፥፡፥፡፥፡፥፡፥፡፦፡፥
በዛውም ሰብስክራይብ
https://www.youtube.com/channel/UCkYU2jduUIIFIjoGCv0sNxQ
3.6K viewsEdu, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 07:14:15 አዲስ ዝማሬ - ሩፋኤል መልአክ
ዘማሪት አዲስዓለም ወስኔ



4.2K viewsEdu, edited  04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 22:07:42

3.8K viewsEdu, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 20:02:46 ሁሉም ዲቪ የሞላ እንዲሁም የሚሞላ ሰው ሁሉ ሊያየው የሚገባ ስለ አሜሪካ

የበእውቀቱ ስዩም አዲስ ወግ #የአሜሪካ_ገጠመኝ






3.9K viewsEdu, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 11:06:47 ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ቀደመው ሰብስክራይብ ላደረጉ 50 ሰዎች ወርሃዊ የ ኢንተርኔት(የድምጽ) ፓኬጅ እንሸልማለን

https://www.youtube.com/channel/UCkYU2jduUIIFIjoGCv0sNxQ
ይፍጠኑ እና ሰብስክራይብ ያደረጉበትን screenshot @edu_ye_maryam ላይ ይላኩልን
3.9K viewsEdu, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 08:52:45
አዲስ መዝሙር "ዕፀ መስቀል" ዘማሪት ነፃነት አሥራት


5.9K viewsOl, edited  05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 08:51:29

4.8K viewsOl, 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 17:15:46 የኢትዮጵያን ነገር…..

አባ አባ ብዬ - በለመንኩህ ለቅሶ - ተሰምቷል ጩሀቴ
በውን ያስጨነቀኝ - ተራራው ፈተና - ተነስቷል ከፊቴ
የተማመንኩበት - የሥምህ ስንቅነት - አንዳች አልጎደለ
ተስፋ ያደረግሁት - የጸሎትህ ሥምረት - በሕይወቴ አለ
የተደገፍኩበት - የደጅህ ዋስ’ነት - ሜዳ አልጣለኝም
እንባ የረጨሁበት - የ’ስማኝ!’ ዋይታዬ - አልወደቀብኝም
ከህጻንነቴ - አንተን ተማምኜ - የሄድኩበት መንገድ
በጥቅጥቁ ጫካ - አንበሳው አልነካኝ - አልሆንኩ አልቦ ዘመድ
ልጅነቴ ሁሌ - ገብረ ሕይወት እያለች -በምልጃህ ተማምና
ትናንት እንዳልተውካት - ዛሬም ስትጣራህ -ለነፍሴ ጭንቅ ና፡፡

Abboo! - Aabboo! ብዬ - ሀገር አሻግሬ - ስምህን እጠራለሁ
ከግብጽ በረሃ - ለምትሻህ ኢትዮጵያ - ቶሎ ና እላለሁ
ታስፈልጋታለህ - እንኳንና ለሰው - ለአናብስት ሁሉ
የጽድቅህን ፍሬ - የቀመሱ ነፍሳት - አባ አባ ይላሉ
የንጽኅናህ ግርማ - ከግብጽ እስከ ኢትዮጵያ - ሀገር እያወደ
አንበሳውም ነብሩም - እያገለገለህ፣- አንተን እያጀበ- ካንተ ጋራ ሄደ፡፡
አቡዬ ና ድረስ- ና ገስግስ ዘንድሮም - ቶሎ ና ለሀገሬ
እረፉ በላቸው - እንዳይናከሱ - ሰውንና ሰውን - ሰውንና አውሬ፡፡

ዛሬም ቁም ዝቋላ - ግባ ከባህሩ - እጆችህን ዘርጋ
ፈልግ ልጆችህን - የጸሎት ፍሬህን - የጠበቅኸውን መንጋ
ከሰሜን ከደቡብ - ከምስራቅ ከምዕራብ - የተጋደልህለት
“ኢትዮጵያን ማርልኝ !” - ብለህ ከአምላክህ ፊት - ብዙ የጸለይክለት
የረገጥከው መሬት - ያረፍክበት ደብር - የነካህ አፈሩ
ዳግም በዛሬው ቀን - ጸሎትህን ይሻል - መላው ሀገሩ
ምድረ ከብድ ድረስ - ተገኝ በዝቋላ - አንሳ እጆችህን
እስከምንጠገን - ተሰብረናልና - እየን ልጆችህን
አታሳፍረንም - ገብረ መንፈስ ቅዱስ - ብለን ስንጠራህ
እንግዲህ አቡዬ - የኢትዮጵያን ነገር - አሁንም አደራህ!!






5.0K viewsOl, 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 12:36:25

4.3K viewsK, 09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ