Get Mystery Box with random crypto!

መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake — መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake — መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
የሰርጥ አድራሻ: @metehafe_kedusawi_teyake
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ
አሜን!!
# መፅሀፍ_ቅዱሳዊ_ጥያቄዎች
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው ይለቀቃሉ
እርሶም ለሌሎች እያጋሩ ቃለ እግዚአብሄርን አውቀው ያሳውቁ ።
ለማንኛውም ጥያቄ
📩 @Mt_ke_te_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-04 21:58:59 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች
ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን
በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን
ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን
ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል
ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው
የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው
ቁርባን ቆርበን ሕልመ ሌሊት እንዳይጸናወተን ምን ማድረግ አለብን

በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ


█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█

     ተወዳጅ ዘማሪያን
          አዲስ ዝማሬ በይቱብ
       









           𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
199 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:43:19 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
ይ ላ ሉ
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ

የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር
የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
የኪነጥበብ መዝሙር
የይልማ ኃይሉ መዝሙር
የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና ወ.ዘ.ተ......
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
ይ ላ ሉ
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █


◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
566 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 09:17:47
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ብቻ በማርያም ሳትቀላቀሉ እንዳታልፉ ለመቀላቀል ከስር #JOIN የሚለውን ንኩት

https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
499 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 09:07:20
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ

   የጉዞ ቀን
#ጥቅምት 19/2015

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል         

#ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው

ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል።

ሰው ከሌለ ደግሞ በየ 30 ደቂቃው ወደላይ ይወጣል ፀበሉ ሊፈልቅ ሲል ከፍተኛ ድምፅም ያሰማል አዲስ ለሆነ ሰው ያስደነግጣል ያስገርማልም።

በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል ይድናልም።

እስካሁን ብዙ ህዝብ ቦታውን እየጠየቀ ፀበሉ ካለበት ቦታ ድረስ በመምጣት በፀበሉ ተፈውሰዋል።

ከቤት መውጣት ለማይችሉ በሽተኞች ወይም በተለያየ ምክንያት ከቦታው መሄድ ለማይችሉት በፀበሉ ቦታ የተገኙት ለዘመድ ለጎረቤት በጀሪካን በመቅዳትና በመሸከም ይወስዳሉ።

እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ።

አዘጋጅ
#ማህበረ ጎዶልያስ

ስልክ ቁጥር
+251947151515

ለበለጠ መረጃ








222 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 19:32:38 መጽሐፈ ሄኖክ
24 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 19:20:32
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
90 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 19:00:30
"ጥያቄ አለኝ ስለ ንሰሐ"

ሰው ንስሐ ይዞ ሐጥያት

ቢሰራ ምን ማድረግ አለበት ?

ለዚህ አይነት ሰው ምን ማድረግ

እንዳለበት ቤተክርስቲያን ትመክራለች ?

በዚህ ዙሪያ የአባቶች መልስ ይኖር ይሁን ?

መሉ ማብራሪያ red more .......
281 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 14:58:36
በቅርብ ቀን
1.2K viewsTESFABEL, 11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 08:11:25
የምህረትአብ አሰፋን ቴቄል የተሰኘውን አዲስ ተከታታይ ትምህርት በቴሌግራም ለማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች ያለውን link በመጠቀም መግባት ትችላላችሁ

@memihr_mhretab_assefa
@memihr_mhretab_assefa
@memihr_mhretab_assefa
314 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 08:01:14
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ

   የጉዞ ቀን
#ጥቅምት 19/2015

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል         

#ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው

ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል።

ሰው ከሌለ ደግሞ በየ 30 ደቂቃው ወደላይ ይወጣል ፀበሉ ሊፈልቅ ሲል ከፍተኛ ድምፅም ያሰማል አዲስ ለሆነ ሰው ያስደነግጣል ያስገርማልም።

በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል ይድናልም።

እስካሁን ብዙ ህዝብ ቦታውን እየጠየቀ ፀበሉ ካለበት ቦታ ድረስ በመምጣት በፀበሉ ተፈውሰዋል።

ከቤት መውጣት ለማይችሉ በሽተኞች ወይም በተለያየ ምክንያት ከቦታው መሄድ ለማይችሉት በፀበሉ ቦታ የተገኙት ለዘመድ ለጎረቤት በጀሪካን በመቅዳትና በመሸከም ይወስዳሉ።

እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ።

አዘጋጅ
#ማህበረ ጎዶልያስ

ስልክ ቁጥር
+251947151515

ለበለጠ መረጃ








196 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ