Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ    የጉዞ ቀን #ጥቅምት 1 | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ

   የጉዞ ቀን
#ጥቅምት 19/2015

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል         

#ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው

ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል።

ሰው ከሌለ ደግሞ በየ 30 ደቂቃው ወደላይ ይወጣል ፀበሉ ሊፈልቅ ሲል ከፍተኛ ድምፅም ያሰማል አዲስ ለሆነ ሰው ያስደነግጣል ያስገርማልም።

በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል ይድናልም።

እስካሁን ብዙ ህዝብ ቦታውን እየጠየቀ ፀበሉ ካለበት ቦታ ድረስ በመምጣት በፀበሉ ተፈውሰዋል።

ከቤት መውጣት ለማይችሉ በሽተኞች ወይም በተለያየ ምክንያት ከቦታው መሄድ ለማይችሉት በፀበሉ ቦታ የተገኙት ለዘመድ ለጎረቤት በጀሪካን በመቅዳትና በመሸከም ይወስዳሉ።

እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ።

አዘጋጅ
#ማህበረ ጎዶልያስ

ስልክ ቁጥር
+251947151515

ለበለጠ መረጃ