Get Mystery Box with random crypto!

መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake — መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake — መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
የሰርጥ አድራሻ: @metehafe_kedusawi_teyake
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ
አሜን!!
# መፅሀፍ_ቅዱሳዊ_ጥያቄዎች
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው ይለቀቃሉ
እርሶም ለሌሎች እያጋሩ ቃለ እግዚአብሄርን አውቀው ያሳውቁ ።
ለማንኛውም ጥያቄ
📩 @Mt_ke_te_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2022-03-15 20:53:34 .ከሚከተሉት ውስጥ ሀልወተ እግዚአብሄርን የሚገልፀው የቱ ነው?

.በመግቦቱ
.በስነፍጥረቱ
. እና
.ሁሉም
47.0K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 21:04:57 ✥መልስ✥
.ሁሉም

➲ማስረጃ

ዓምደ ሀይማኖት መፅሀፍ ገፅ 141

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
44.0K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 19:34:02 .ስለ ቅዱሳት ስዕላት ክብር ልክ ያልሆነው የቱ ነው ?

.በስልክ ላይ መለጠፍ
.በኪስ መያዝ
.በቲሸርት እና በባነር ማሰራት
.ሁሉም
43.2K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 21:00:15 ✥መልስ✥

.ኢያሱ 7÷6

➲ማብራሪያ

ተጨማሪ ጥቅሶች:- መዝ 5÷7
ዘፀ 33÷10
2ኛ ሳሙ 12÷20

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
48.7K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 20:45:04 .ለታቦት መስገድ ተገቢ ስለመሆኑ የሚያስረዳው ጥቅስ የቱ ነው ?
.ምሳ 1÷7
.ዘፍ 1÷1
.ራዕ 6÷7
.ኢያሱ 7÷6
41.7K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 19:07:47 ✥መልስ✥

.ቃና ዘገሊላ

➲ማብራሪያ

ቃና ዘገሊላ የጌታችን ንዑስ በዓላት ውስጥ ይካተታል። ዮሀ 2÷1 ቀሪዎቹ ደግሞ ዐበይት በዓላት ናቸው።

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
49.5K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 19:29:28 .ከሚከተሉት ውስጥ የጌታችን ንዑስ በዓል የቱ ነው ?

.ደብረ ታቦር
.ቃና ዘገሊላ
.ዕርገት
.ጰራቅሊጦስ
47.0K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-07 20:18:34 ✥መልስ✥

.ነሀሴ7፣ግንቦት 1፣ጥር 21፣ነሀሴ 16


➲ማብራሪያ

የቤተክርስቲያን መፃህፍት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው ስለቅድስት ድንግል ማርያም ከውልደቷ እስከ ዕርገቷ የሚናገረው መፅሀፍ "ነገረ ማርያም" ።

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
54.8K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ