Get Mystery Box with random crypto!

መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake — መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake — መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
የሰርጥ አድራሻ: @metehafe_kedusawi_teyake
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ
አሜን!!
# መፅሀፍ_ቅዱሳዊ_ጥያቄዎች
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው ይለቀቃሉ
እርሶም ለሌሎች እያጋሩ ቃለ እግዚአብሄርን አውቀው ያሳውቁ ።
ለማንኛውም ጥያቄ
📩 @Mt_ke_te_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-07-15 14:49:35 Watch ""ዜና ቤተክርስቲያን " የአሐዱ ባንክ ምስረታ" on YouTube


2.4K viewsTESFABEL, 11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:48:13





መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 12 ተለቀቀ ከላይ ባለው ሊንክ ግቡና ተመልከቱት ልታውቋቸው የሚገቡ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ከነማብራሪያቸው የቀረበበት ቪዲዮ ነው። እንዳያመልጣችሁ!!!
4.1K viewsTESFABEL, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 17:37:42 .ጌዴዎን የበዓልን መሠዊያ ካፈረሰ በኋላ ማን ተብሎ ተጠራ ?

.እስራኤል
.ይሩበዓል
.ኬፋ
.ኢይዝራኤል
14.6K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 08:07:39 መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች pinned «✥መልስ✥ .አበሳ ማስወገጃ ➲ማስረጃ ኢያሱ 5÷2-9 ✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።»
05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 20:39:38 ✥መልስ✥

.አበሳ ማስወገጃ

➲ማስረጃ

ኢያሱ 5÷2-9

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
26.7K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 09:59:21 መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች pinned « .ጌልጌላ ማለት ምን ማለት ነው ? .አበሳ ማስወገጃ .ስቃይ .ስደተኛ .መከራ የበዛበት»
06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 17:48:10 .ጌልጌላ ማለት ምን ማለት ነው ?

.አበሳ ማስወገጃ
.ስቃይ
.ስደተኛ
.መከራ የበዛበት
28.7K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:37:05 ✥መልስ✥
.ተኩላ

➲ማብራሪያ

ተኩላ በየብስ የሚኖር እንስሳ ሲሆን የተፈጠረው በዕለተ ዓርብ ነው ቀሪዎቹ ቆቅ ዓሣ እና አዞ ግን በውሀ ውስጥ የሚኖሩ አእዋፍ እንስሳ እና አውሬ ናቸው። (በቅደም ተከተል)

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
45.6K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 11:14:09 .ከሚከተሉት ውስጥ የሀሙስ ፍጥረት ያልሆነው የቱ ነው ?

.ቆቅ
.ዓሣ
.ተኩላ
.አዞ
38.0K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-26 13:02:37 ✥መልስ✥

.ሁሉም

➲ማብራሪያ

ሀልወተ እግዚአብሄር ማለት የእግዚአብሄር መኖር ወይም አኗኗር ማለት ነው። እግዚአብሄር መኖሩን:-
-በመግቦቱ
-በስነፍጥረቱ
-በተፈጥሮ ዝንባሌያችን
-በህሊና ምስክርነት…ማወቅ እንችላለን።

✥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
55.6K views||°°_ አምላክ ዳዊት_°°||, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ