Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejainformation — Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejainformation — Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ
የሰርጥ አድራሻ: @merejainformation
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.47K
የሰርጥ መግለጫ

Information Desk
0 000 000 0000

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-11 09:41:21 ደብረ ብርሃን መግቢያ ላይ በዚህ ስዓት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሽከርካሪዎች ከእነ ተሳፋሪዎቻቸው እንዳይገቡ በመንግሥት ታግደዋል

https://mereja.com/amharic/v2/744316
252 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 08:20:42 ቴሌ ብድር ያለዋስትና መስጠት ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል ..... ሲም ካርድ ያለው ሁሉ ገንዘብ መበደር የሚችልበትን ዕድል ለመፍጠር አቅዷል ።

https://mereja.com/amharic/v2/744302
238 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 08:01:11 በመንግስት ጫና በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችልበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ - እስክንድር ነጋ

የባልደራስ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ሀምሌ 16፣2014 ዓመተ ምህረት ካሉበት ቦታ በጻፉት ደብዳቤ፣ ተረኛና ጨቋኝ መንግስት በፈጠረው ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው በአመራርነትም ሆነ በአባልነት መስራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ይፋ አደረጉ። የደብዳቤያቸው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።

https://mereja.com/amharic/v2/744305
242 views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 16:15:40 የራያ ሕዝብ በሕወሓት ብቻ ሳይሆን በሰርጎ ገቦች ጭምር እየተሰቃየ መሆኑ ተገለጸ

https://mereja.com/amharic/v2/744007
265 views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 16:15:19 ከደብረ ብርሃን አዲስ አበባ የሚመላለሱ አሸከርካሪዎች ሰንዳፋ ከተማ ላይ አላግባብ እየተከሰሱ በመሆናቸዉ መስራት አለመቻላቸውን ገለጹ

https://mereja.com/amharic/v2/744037
254 views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 14:33:49 የሙርሌ ታጣቂዎች ሁለት ሰዎችን ገድለው ሁለት ሕፃናትን ወሰዱ

https://mereja.com/amharic/v2/743991
239 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 12:46:15 ኢትዮጵያ ጦሯን ወደ ሶማሊያ ላከች
መንግሥት እና ህወሓት ገንቢ ካልሆነ የቃላት ልውውጥ ይቆጠቡ - አሜሪካ
በትግራይ አባሰንጋ- በደቡብ የአሕያ በሽታ - በኦሮሚያ ድርቅና ረሃብ





-
247 views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 12:35:41 የአዲስ አበባና የኦሮሚያን አስተዳደራዊ ወሰን በአዲስ መልክ የማካለል እንቅስቃሴ መጀመሩ ተሰምቷል።

https://mereja.com/amharic/v2/743971
237 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 12:34:10 አዲስ አበባ ደሴ መስመር ጉዞ ሙሉ ለሙሉ ተቋርጣል !

https://mereja.com/amharic/v2/743978
234 views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 09:04:08 መንግሥት ሚሊዮኖችን ለአደጋ ያጋለጠው ድርቅና ረሃብ ለመጋፈጥ ፈተና ገጥሞታል፤ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል !

https://mereja.com/amharic/v2/743945
244 views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ