Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejainformation — Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejainformation — Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ
የሰርጥ አድራሻ: @merejainformation
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.47K
የሰርጥ መግለጫ

Information Desk
0 000 000 0000

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-29 20:42:42 በነጭ ፕሮፓጋንዳ የታጀበው ጦርነት – የኢትዮ 360 መረጃዎች

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=68f601ca4
335 views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:55:31 የዛሬው መረጃዎች / ዜናዎች
ንጹሀን ላይ እንዳትተኩሱ፤ አፈግፍጉ፤ ወደ ኋላ ተመለሱ የሚል ትዕዛዝ ተሰቶናል ።
በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ገደቦች እየታወጁ ነው
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅጥር ግቢውን ለቀው ወጡ



===
357 views09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:54:18 በራያ ቆቦ አራዱም በተባለ ቦታ የህወሓት ታጣቂዎች ቤትለቤት እየዞሩ ገበሬዎች ላይ ጭፍጨፋ መፈፀማቸው ተሰምቷል።

https://mereja.com/amharic/v2/750500
376 views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 17:59:14 ወልዲያ ከተማ ሕወሓት ይቆጣጠራታል የሚል ስጋት አይሏል ፤ የሰዓት እላፊ ገደብ ታውጇል፤ ደባርቅም ስጋት አለ !

https://mereja.com/amharic/v2/750303
399 views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:00:13 በጨረቃ ላይ ውሃ ለማግኘት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የፈጠሩት ኢትዮጵያዊው ሳይንሲስት



395 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:00:31 አዲስ መረጃ ከግንባር!ሕወሓት ከተዋጊዎቹ ጎን ያሰለፈው ቡድን!

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=4f4e52432
392 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:54:52 በኢትዮጵያ የፍርድ ቤት ዳኞች የዓለም አቀፍ ዕውቀታቸው አነስተኛ መሆን፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት የዓለም አቀፍ ሕግጋትና ግዴታዎችን እንዲወጡ የማዘዝና የመጠየቅ አቅማቸውን እንደገደበው ተገለጸ፡፡ የዳኞች የአቅም ውስንነት ኢትዮጵያ ከፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ሕጎች ጋር የሚጋጭና በኢትዮጵያ የሚተገበሩ ገዳቢ ሕጎችን የመቃወምና እንዲሻሩ የመጠየቅ ዕድልን ዝቅተኛ እንዳደረገው አመላክቷል፡፡

https://mereja.com/amharic/v2/750235
380 views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 08:19:24 የመከላከያ ሀይላችን ሕወሓትን በመጣበት አግባብ እያስተናገደው ይገኛል።የአቡነ ኤርሚያስና የደራርቱ ዶክትሬት ዲግሪ ስኬት !



371 views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 14:05:55 የሰላም አማራጭ ደጆች እንዲዘጉ በግልፅ ውጊያ የከፈተው አሽባሪው ሕወሓት የመከላከያ ሀይላችን በመጣበት አግባብ እያስተናገደው ይገኛል። አሁናዊ የመከላከል ቁመናችንም ለሰላም ጭላንጭል እድል በመስጠት ሞትና ጥፋትን ከመቀነስ የሚመነጭ ነው:: ብለዋል የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ

https://mereja.com/amharic/v2/750011
392 views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:29:51 በሕወሓት ወታደራዊ ተቋማት ላይ ያነጣጠረው ጥቃት መቀጠሉ
የጉራጌ ስራ ማቆም አድማ፣ እስር እና አፈና
“ለተራቡ ቤተሰቦቼ ገንዘብ መላክ አልቻልኩም” ዶ/ር ቴድሮስ





=
370 views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ