Get Mystery Box with random crypto!

መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefetheaseray — መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefetheaseray — መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefetheaseray
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.62K
የሰርጥ መግለጫ

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ።
☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ ዳቦ ማከፋፈያው) አጠገብ እንገኛለን።
📞#0911683089
📞#0915860690
መልዕክት ካለዎት @pawlos2

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-10-22 21:14:12
6.0K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 22:02:14
መፍትሔ ሥራይ ወዓይነጥላ ዘቢሲኒያ

የሚፈልጉት ይዘዙን እናቀርባለን
ሁለገብ የባሕል ሕክምና


አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
9.8K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 22:00:10 ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ
በቅንነት ሼር ያድርጉ

በፈቃድኝነት ሸር ሸር ያድርጉ ።

#እፀ ገትር ምንድነው ? ስለገትርስ ምንያክል ያውቃሉ ???????

#እፀ ገትር
#እፀ አደንድን
#እፀ አደንዶ
እነዚህ እፅዋቶች የአደንድን ዝርያ ሲሆኑ በዋነኛነት ስራቸው የሰውን ልጅ ስንፈተ ወሲብ የብልት መልፈስፈስ በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ቶሎ የዘር መፍሰስን ( የዘር ፍጥነትን) እና የብልት መልፈስፈስን የሚያስወግዱ ተፈጥሮ የቸረን እፅዋቶች ናቸው ።

#በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር መፍጠን ወይም ቸኩሎ የዘር መፍሰስ ችግር ስንፈተ ወሲብ ይባላል።

ይህ ክስተት በጣም የብዙ ሰው ችግር ሲሆን በተለይ በወጣቱ ትውልድ ችግሩ ገዝፎ ይታያል ወይም ይበዛል

ችግሩ ከዓይነጥላ ወይም ከሴት ዛር መንፈስ እንዲሁም ከግለወሲብ ሱስ የሚመጣ ችግር ነው።
መንፈሷ በሰውየው ላይ በማደር ቅናትን ተላብሳ አብራ በመኖር ከሴቶችጋር ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ ዘሩን ፈጥና በማፍሰስ ደስታውን እንዲያጣና

እሴቶችም ከሴሜታቸው ጫፍ ወይም እርካታ ባለመድረሳቸው ወንዶችን እንዲጠሏቸውና ንቀው እንዲተዋቸው ወይም በሌላ ወንድ እንዲ ቀይሯቸው ታደርጋለች በዚህም ምክኒያት የሰዎችን የፍቅር ህይወት ትበጣጥሳለች ማለት ነው።

ብዙዎች ከፊት የሚደቀነውን ችግር ሳያውቁ ቀለል አድርገው ግለወሲብን ይጀምሩታል ነገር ግን ችግሩ ከባድ ነው !!!!

ለወንዶች የዘር ቶሎ መፍሰስ ፣የብልት ማነስ፣ የብልት መሸብሸብ ፣የብልት መልፈስፈስ የፆታዊ ፍላጎት ማጣት የስሜት ማጣት ያመጣል።

ለሴቶች የፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ አለመርካት ወንድ ማስጠላት ያመጣል። ስለዚህ ግለወሲብ አላስፈላጊ በሽታነውእንጅ እርካታ አይደለም

በእነዚህ በመሳሰሉ ምክኒያቶች የብዙዎች ትዳር ፍቅር ( ጓደኝነት ሲበተን ) ይኖራል።

#የዚህ ችግር መፍትሔ

እፅ ገትር የተባለውን እፅዋት ቆርጦ የግንዱን (የስሩን ) ቅርፍት ለ 3 ቀን ጥዋት ጥዋት ለ 20 ደቂቃ ቢያኝኩት ወይም አልሞ በማር ለ 3 ቀን ቢበሉት ብልትን ያጠነክራል ይገትራል የዘርፍጥነትን ፈፅሞ ያስወግዳል በጣም ቅንዝር ካደረገ (ከበዛ) እፀ ልቡና የተባለችውን እፅዋት ማኘክ ያበርደዋል ።

እፅዋቱ በበረሐማ ቦታ በጥጋጥግ ቦታነው ሚገኘው የምታገኙት ተጠቀሙት እሙን የአባቶች መድኃኒት ነው
ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ ጥበባዊና መንፈሳዊ እንዲሁም ስነልቦናዊ ትምህርቶችን ወደቢሮአችን ብቅብለው ይማሩዘንድ
አድራሻችን
አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ ሸገር ባስ ዳቦ ማከፋፋያው ጀርባ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ
0911683089
0915860690
በስራ ሰአት ይደውሉ ።

ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸርና ላይክ ያድርጉ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ሳያደርጉ አይለፉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg
8.0K viewsedited  19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 22:30:08
መፍትሔ ሥራይ ወዓይነጥላ ዘቢሲኒያ

የሚፈልጉት ይዘዙን እናቀርባለን
ሁለገብ የባሕል ሕክምና


አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
1.9K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 22:24:55 የግርማ ሞገስ ጸሎት እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወአቃቤ ርእስ ግርማኤል ወመሰውርናኤል ግርማጅን ወግርማ ጽዮን አፍዝዝ ወአደንግዝ ለጸርየ ወጸላእትየ ኩሎሙ ደቂቀ አዳም ወሔዋን

ግርማ ጽዮን ግርማ ጅን ግርማኤል ግርማ ዮናስ ግርማ መለኮት ግርማ መንፈስ ቅዱስ ግርማ አለም ግርማ መሳፍንት ወመኳንንት ግርማ መንግስት ወሕዝብ ግርማ ሰይፍ ግርማ በረድ ግርማ ነበልባል ግርማ መፍርሕ ግርማኤል ግርኤል አላሁ አላዚም አፍዝዝ ወአደንግዝ ኰሎሙ ደቂቀ አዳም ወሔዋን

ይፍርሁኒ ወያክብሩኒ ከመ አንበሳ ወነምር ይርዕዱ ወይንቀጥቀጡ ይንበዱ ወይንበድበዱ ይሽበሩ ወይሽበርበሩ ይክነፉ ወይክነፍነፉ አንብድ ወአንበድብድ አንብዝ ወአንበዝብዝ አቅብዝ ወአቅበዝብዝ አንፍስ ወአንፈስፍስ ኰሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ

በዝ ፍላትየ ለከሳሽ ወለአንደላዋሽ ዋቢ ወተጠሪ ምስክር መስካሪ ወነገር ተከራካሪ ቋሚ ወፈራጅ አፍዝዝ ወአደንግዝ ለኰሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ ይፍርሁኒ ወያክብሩኒ ኩሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ

ከመ ማዕር ወሰኮር ይጣዕም ነገርየ ወነገርየ ሀሳብየ ለኩሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ ፈጽም ነገረ ሀሳብየ ወተምኔተ ልብየ ለገብርከ(ለዓመትከ) እገሌ ...................

አንትሙ ጸርየ ወጸላትየ እለ ትመጽኡ በምስራቅ ቁሙ በምስራቅ እለት ትመጽኡ በምዕራብ ቁሙ በምዕራብ እለ ትመጽኡ በሰሜን ቁሙ በሰሜን እለ ትመጽኡ በደቡብ ቁሙ በደቡብ በመስ ወበአዜብ በዘሆርኩ መንገለ ፍኖት ወዓመጻ በዘነበርኩ እምንባርየ ወእም ንዋምየ እቀበኒ ወአድህነኒ ሊተ ለገብርከ (ለዓመትከ) .............

#ገቢር
፩, በብር ቀለበት በወርቅ ቀለበት በቅባቅዱስ በቅባ ሜሮን ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ይህን ጸሎት ለ፫ ቀን 49 ጊዜ ደግሞ ቢይዙት ግርማሞገስ ይሆናል።

፪, የእንባጮ ተቀፅላ ፣ የግመሮ ተቀፅላ ፣ የክትክታ ተቀፅላ ፣ የወይራ ተቀፅላ ፣ የዝግባ ተቀፅላ ፣ የአቱች ስር
ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ቀጥቅጦ በማየ ዮርዳኖስ በጥብጦ ብር መስቀል ብር ቀለበት ወርቅ ቀለበት ብር ድንብል አግብቶ ለ፯ ቀን ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ፯ ፯ ጊዜ ሲፀልዩ ሰንብቶ በእጅ በአንገት ቢይዙት ታናሽ ታላቁ ጉንብስ ቀናብሎ ያከብራል አንደበትም ይሆናል ጠላትም ይፈራል ቀናብሎ አያይም
፫, ነገር ለማሳካት ጥዋት ጥዋት ፯ ፯ ጊዜ እየደገሙት ቢሄዱ ያሰቡት ነገር በቶሎ ይሳካል
፬,ለአቃቤርስ የክትክታ ተቀፅላ የጠንበል ተቀፅላ
የጥንጅት ተቀፅላ
የፍየለፈጅ ተቀፅላ
የቀጠጥና ስር
ሰባቱ ቀለማት
ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ ቀምሞ ህቡስሙን በቀይ ብዕር በልሙጥ ወረቀት ፅፎ ገቢሩን ጠቅሎ መያዝ ነው

፭, ለመፍዝዝ ብርቀለበት ከቀጠጥና ስር ሰኞ ማታ አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሂዶ 49 ጊዜ ደግሞ ነቅሎ አንግሶ ስሩን በአፅቅ ለክቶ ከብርቀለበቱ ጋር መያዝ የው።

የጠልሰሞች ምስል

የተቀፅላዎች ምስል

#ላልደረሳቸው እህት ወንድሞቻችን ጓደኞቻችን ይደርስ ዘንድ በቅንነት
ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር አድርጉላቸው

Sher Sher Sher Sher
1.9K viewsedited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 22:58:19
14.9K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 22:55:18
660 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 22:54:16 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው

በቅንነት ሸር እናድርግ

ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው ?

ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
እንዲከበር
እንዲፈራ
ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
ተቀባይነት እንዲኖረው
ተሰሚነት እንዲኖረው
ተወዳጅነት እንዲኖረው
ስኬት እንዲኖረው
ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ግርማ ሞገስ ይባላል ።

#አንዳንድ ሰዎች ከሰው የበለጠ መልክ ቁመና ሳይኖራቸው ወንዱ ሴቱ ጉንብስ ቀናብሎ ሲወዳቸው ሲሰግድላቸው በፍቅራቸው እንኩት ድቅቅ ሲልላቸው ሁሉ ሲፈልጋቸውና ከአላቅማቸው ከሰው የበለጠ ትዳር ይዘው ይስተዋላል ።

እንዲሁም በየሄዱቀት ስኬት ሲገጥማቸው እቅዳቸው ሲሳካ ይስተዋላል

እንዲሁም ከመሬት ተነስተው በአንዴ ሲከብሩና ሲቀየሩም ይስተዋላል።

ታድያ ይህ ሚስጥር ግርማሞገስ እና መፍትሔ ሀብትነው እየተባለሚሰራው ጥበብነው ዋና ሚስጥሩ።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።

ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና

በሰውዘንድ ተወዳጅ ፣ሀብታም ፣ተፈቃሪ አይነገብ፣ አይሰልቸ ፣ተፈላጊ ፣ስመገናና መሆን እንችላለን ።

#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

#ያለስልበት የሰው ሀብት ሳንሰልብም በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን ይቻላል።

የግርማሞገስ ፀሎት በቅርቡ እለቅላችሁአለሁ

ጥበብን እንፈልጋት እናክብራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል


ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ)ዳቦ ማከፋፈያው አጠገብ እንገኛለን።

0911683089
0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30-11:00
እሁድ ከ2:30-6:30
751 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 14:10:11 በህልመ ሌሊት
በሴት ዓይነ ጥላ
በወንድ ዓይነ ጥላ
በሴት ዛር
በወንድ ዛር ተቸግረዋል ??

#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን
#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል

በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን

የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
ትዳር ማስጠላት
ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
ተስፋ መቁረጥ
ፀባይ መቀያየር
ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
ባል እየመጣ መመለስ
ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
ህልመ ሌሊት
እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
ሱሰኛ መሆን
የእድል መዘጋጋት

የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
ማስወረድ (አቦርሽን )
ማስለቀስ፣መጨናነቅ
ቤተሰብ ማስጠላት
ስራ ማስጠላት
ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
ከፍተኛ የራስ ህመም
ተኝቶ መቃዥት
ፍርሐት
ከፍተኛ ላብ

የጠረን መቀየር
መጥፎ የአፍ ጠረን
በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
ከስራ መባረር
ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

ህልመ ሌሊት
ሴት ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ
ሴት ዛር
ወንድ ዛር

ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
#ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
#ጸሎት ታስተዎዋለች
#ከቤተ ክርስትያን
#ከጸበል ታስቀረዋለች
#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
▰#እጮኛ አይዙም
▰#ትዳር አይመሠርቱም
▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#መፍትሔ ፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ ፪
#የታሪገም ሥሩን
#የቡና ተቀጽላ
#የቀበርቾ ሥሩን
#የጀበራ ሥርና ቅጠል

አጠቃቀማቸውን በተመለከት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት።

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ

መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሸር ያድርጉት

አሳብ ካለዎት በዚህ ያስቀምጡ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብ ታላቋን ታከብራች

ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰናል።

ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia


ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

0911683089
0915860690 
በስራ ሰዓት ይደውሉ 
ከሰኞ -ቅዳሜ ከ3:00 -11:00ሰአት
18.6K viewsedited  11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 21:32:52
በዓሉ
#የሰላም
#የጤና
#የፍቅር
#የመተሳሰብ ይሁንልን አሜን

ዘመናት ዘመናትን እየወለዱ፣ ሰዓታት ደቂቃን ቅጽበትን /ሰኮንድን/ ሳይቀር እየሰፈሩ/እየቆጠሩ/ ዕለታት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታትን አሁን ላለንበት ዘመን ደርሰናል፡፡
ዓውደ ዓመት በግእዝ ሲሆን በአማርኛ የዘመን መለወጫ ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለም ይጠራል፡፡

መስከረም 1
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ወራት እንደ ቅብጢ ዘመን አቆጣጠር በመሰከረም 1 ቀን ይጀምራሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እንደሚያስተምሩት የራሱ የሆነ አመጣጥና ታሪክ ያለው ሲሆን ይህም ከሀገሪቱ ተፈጥሮአዊ ክስተቶች በመነሳት መስከረም 1 የወሮች መጀመሪያ እንድሆን ተደረገ። ለዚህም ማስረጃ ይሆነን ዘንድ የዕለታቱን ስያሜዎች ስናያቸው ትረጉማቸው ያስረዳሉ።
የእንቁጣጣሽ ስያሜን ብቻ ቢያጠኑት ለዚህ ማስረጃ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ከሌሎች የዓለም ሀገራት በተለየ መልኩ በራሱዋ ስያሜ የምትሔድና ለእያንዳንዱም ስያሜ ማስረጃና ምክንያት ያላት ሀገር ናት።

በዓሉ
#የሰላም
#የጤና
#የፍቅር
#የመተሳሰብ ይሁንልን አሜን

ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

ዩቲዩብ ቻናላችን በቅርቡ ይጀምራል ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

0911683089
0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ
2.3K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ