Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❖ሰላም ❖ጤና ❖እድገት ❖ብልፅግና በያላች | መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)

ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው

በቅንነት ሸር እናድርግ

ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው ?

ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
እንዲከበር
እንዲፈራ
ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
ተቀባይነት እንዲኖረው
ተሰሚነት እንዲኖረው
ተወዳጅነት እንዲኖረው
ስኬት እንዲኖረው
ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ግርማ ሞገስ ይባላል ።

#አንዳንድ ሰዎች ከሰው የበለጠ መልክ ቁመና ሳይኖራቸው ወንዱ ሴቱ ጉንብስ ቀናብሎ ሲወዳቸው ሲሰግድላቸው በፍቅራቸው እንኩት ድቅቅ ሲልላቸው ሁሉ ሲፈልጋቸውና ከአላቅማቸው ከሰው የበለጠ ትዳር ይዘው ይስተዋላል ።

እንዲሁም በየሄዱቀት ስኬት ሲገጥማቸው እቅዳቸው ሲሳካ ይስተዋላል

እንዲሁም ከመሬት ተነስተው በአንዴ ሲከብሩና ሲቀየሩም ይስተዋላል።

ታድያ ይህ ሚስጥር ግርማሞገስ እና መፍትሔ ሀብትነው እየተባለሚሰራው ጥበብነው ዋና ሚስጥሩ።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።

ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና

በሰውዘንድ ተወዳጅ ፣ሀብታም ፣ተፈቃሪ አይነገብ፣ አይሰልቸ ፣ተፈላጊ ፣ስመገናና መሆን እንችላለን ።

#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

#ያለስልበት የሰው ሀብት ሳንሰልብም በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን ይቻላል።

የግርማሞገስ ፀሎት በቅርቡ እለቅላችሁአለሁ

ጥበብን እንፈልጋት እናክብራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል


ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ)ዳቦ ማከፋፈያው አጠገብ እንገኛለን።

0911683089
0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30-11:00
እሁድ ከ2:30-6:30