Get Mystery Box with random crypto!

መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefetheaseray — መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefetheaseray — መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefetheaseray
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.62K
የሰርጥ መግለጫ

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ።
☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ ዳቦ ማከፋፈያው) አጠገብ እንገኛለን።
📞#0911683089
📞#0915860690
መልዕክት ካለዎት @pawlos2

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-07 20:24:01 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና  በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ብዙቻችሁ በውስም በውጭም መስመር ምንአይነት አገልግሎት እንደምሰጥ ጥያቄ በአቀረባችሁት መሰረት ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት ጊዜ ስለሚያክንብኝና ስለሚከብደኝ

ለሁላችሁም ጠቅለል አድርጌ የምንሰጣቸውን የህክምና የአግልግሎት ዘርፎች በዝርዝር አቀረብኩላችሁ።

#ለኪንታሮት በሚቀባ ሳይቆስል ሳቃይ ሳይኖረው የሚያድን ።
#ለነቀርሳ (ካንሰር ) በሚቀባ ስቃይ ሳይኖረውና በሚታሰር ።
#ለችፌ በሚቀባ ብቻ የሚያድን።
#ለትልቁ በሽታ (ለስጋ ደዌ ) በሚቀባ በሚጠጣ
#ለሚመላለስ ብጉንጅ በሚቀባ
#ለአልማዝ ባለጭራ በሚቀባ ከሆድ ለሰራው በሚጠጣ

#ለአማናንሸ( እግር ለሚያሳብጠው በሚቀባ
#ለእሪህ yourk aside በሽታ በሚቀባና በሚጠጣ
#ከእራስ ላይ ለሚቆስል አጓጎት ፈንገስ
#ለልፌ በሽታ በሚታሰር
#ለጋንግሪን በሽታ
#ለጨብጥ በሽታ
#ለአባለዘር በሽታ

#ለሽትማጥ ሽንቱን ለከከለው ሽንቱ ለሚንጠበጠብ (ለሚፈጥንበት)
#ለአንጀት ቁስለት
#ለኩላሊት በሽታ ለጠጠጠርና ለኢንፌክሽን
#ለእግር ለወገብ ቁርጥማት ለዲስክ መንሸራተት
#ለጥርስ ቁርጥማት
#ለሄፒ ታይተስ B , C ( ለጉበት በሽታ )
#ለወፍ በሽታ
#ለአላርጅክ
ለፎረፎር
#ለራስ ቆረቆር
#ለጆሮ ኢንፌክሽን ለሚመግል ለሚቆስል


#ለእንቅርት ጎይተር በሽታ
#ለመጥፎ የሰውነትና የአፍ ጠረን በሽታ
#ለአላስፈላጊ ላብ
#ለልብ ድካም
#ለጨጓራ በሽታ
#ለታይፎድ በሽታ
#ለአሜባ በሽታ
#ለወባ በሽታ

#ለመሸ አደር ሳል በሽታ በሚታጠን ብቻ
#ለነርብ (ለአንቀጥቅጥ ) በሽታ
#ለፓላራይዝድ በሽታ ሽባ ላደረገው ሰው
#ለአይነጥላ  ገርግር በሽታ
#ለእድል፣ ለትዳር ፣ለስራ፣ ለገብያ ፣ለውጭ ፕሮሰስና ለስራ ቅጥር ገርግር ችግር

#ለማይግሬን(ለእራስ መርዘን ለእራስ ቅጥቅጣት) በሽታ
#ለስንፈተ ወሲብ (ቶሎ )መጨረስ ችግር
#ለስኳር በሽታ ensulen ችግር
#ለግፊት( እስትሮክ ) በሽታ
#ለውሻ ከለባት ለተለከፉ ሰው
ለአስም (ለአፍንጫ አላርጅክ) በሽታ


#ሌሊት ለሚሸና ሽንቱ ለሚያመልጠው ሰው ችግር
#ፍርሃት ፍርሃት ለሚል አይነ ጥላ
#ለድብርት ጭንቀት ዱኳኩ አይነጥላ
#ለድግምት ለውለሽ ለሰው እጅ በሽታ
#ለህልመ ሌሊት አይነጥላ
#ለወሲብ ጥላቻ (ፍራቻ) አይነጥላ
#ሌሊት እየመጣ ለሚያሰቃይ ክፉ መንፈስ
#ለቆዳ (ለለምፅ )በሽታ
#ለቃቁቻ( ለባርሌ) በሽታ
#ለእውር እከክ በሽታ


#ለሆድ መንፋትና ለጋዝ ችግር
#ገብያ ለዜጋው ለገረገረው ሰው
#ገንዘብ ለሚባክንበት ለማይበረክትለት
#ገንዘቡ ለሚሰለብበት እድሉ ለተሰለበት የተሰለበውን እናስመልሳለን
#ለመሬት (አዝርዕት) ሰላቢ
#ከብት አልረባለት ለሚል ችግር
#እንቅልፍ ለሚከለክለው እንቅልፍ ለሚበዛበት ሀገር ለሀገር ለሚያዞረው

#ለእራስ ላሽ በሽታ
#ለአይን ህመም ችግር
#ለቶንሲል ለእንጥል
#ለሚጥል በሽታ
#በትዳር ውስጥ ለሚከሰት ጭቅጭቅ
#ለጥላ ወጊ ፣ለመቅትል ለመስተሐምም፣ ለመስተአብድ መጠበቂያ
#ጠላት እንዳይጎዳ እንዳያሸንፍ መፍዝዝ
#አቃቤርስ ጠላት እንዳይነካን
የሚያደርግ
#ለግርማ ሞገስ
#ለመፍትሔ ሀብት
#ለዘኢገድፍ (ለትምርት ) አልገባው ለሚል ለሚረሳ ሰው

#ለድግምት ለሟአርት መመለሻ መጠበቂያ
#ለቤት ከብት ንብረት መጠበቂያ
#ለቤት ንብረት የሌባ መጠበቂያ ሌባ እንዳይሰርቅ ሊሰረቅ ሲገባ ገትሮ አቁሞት ይገኛል ።

#ለእነዚህና ለመሳሰሉት ችግሮች ወሳኝ ወሳኝ መፍትሔ አለን ለሚያጋጥማችሁ ችግር ሁሉ ደውሉልን እንዲሁም በአድራሻችን መሠረት ወደቢሮአችን ብቅብላችሁ አማክሩን ለችግሮቻችሁ ሙሉና አስተማማኝ  መፍትሔ እንሰጣችኋለን።

መልዕክት የምቀበልቀት ሊንክ
@pawlos2


አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
1.9K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 12:48:57
አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
4.4K views09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 12:46:34 የመተትና ድግምት መመለሻ መሻሪያ ጸሎት (መፍትሔ ሥራይ )

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ  ሥራይ አተንዮግሮ ቆሳርያሮስ ካሕን በሀገረ  ሰርያን በቅድሜሃ ያሴትና እንዘ ይብል ሄሎጥ ሄሎጥ  ይሉጥ

ድድአስጥ ፈያውታን ዘርአ ደንፄ ድንፄ በረፅዮን እስመ መሐመድ መሐሐ ሽሎ ጸጸጸ በዝኩሉ ልሳነ አረቢ  ለሐመር ጀሙን  መርደንን መርዶክሎክ  ፭ ጊዜ አቅዘዜዎን ፫ ሄረጅ ፫  ዘደገሙ ፍታሕ በመብልእ ወበስቴ በጼው ወበቅብእ በሎሚ ወበትርንጎ።

በቀለበት ወበድባ በጠጅ ወበጠላ በጥረጅ ወበሽቶ ዘተደግመ ፍታሕ በጋሻው ወበጦር በሾተል ወበዘራኮ ዘደገሙ ፍታሕ በእግር ጥፍር ወበራስ ፀጉር በወርቅ ወበብሩር

ወበትክል ድንጋይ በቄብ እንቁላል ወበመክየደ ባሕር ወበአሽዋ አፈር ፍታሕ በጠሰያ አፈር በአሣ  አጥንት ወበዘንዶ አጥንት ዘደገሙ ፍታሕ

በፈረስ አጥንት ዋራሕ በአብ ወበተልባ ወበእንትፋቀር ዘአብልስዎ ፍታሕ በፍየል ወበደሮ ሐሞት  ዘደገሙ ፍታሕ በአሞራ ዘወሀቡ ፍታሕ ወበአንጼዋ እንግዳሁ በልጅ እጅ ወበግመል ወተት በእርኩም ወበአሽኮኮ ጽፍር በጦጣ ቁርበት ወበትጉረት ደም

በሙጭልጭላ ስጋ ዘደገሙ ፍታሕ በጉጉት ሥጋ ወበመካፍ ጸጉር በቀበሮ ወበጅብ ኩስ በቆሬ ወተት ወበአዞ ጥርስ ዘደገሙ ፍተሕ በነብር ጥፍሮች ወበአንበሳ ለምድ በበቅሎ ጭራ ወበፈረስ ጋማ ዘደገሙ ፍታህ

በውሻ ጭንቅላት በድመት ወበባርያ ጥርስ ዘደገሙ ፍታሕ በጉባና ወበእባብ እራስ በጅብ አፅም በጥቁር በርበሬ ዘደገሙ ፍታሕ ጥበድግ በስራህ ወበመንጠር በትራስ ዘተገብረ በኩሉ ነገር  ስራየ ወአስማተ ይትፈታሕ ዘርዝር ወይስአር ወርኩስ እምርስየ  እስከ እግርየ ሊተ ለገብርከ እገሌ.......

ዘተገብረ ፍታሕ በመስከረም ወበጥቅምት ፍታሕ ዘተገብረ በሕዳር ወበታህሣሥ ፍታሕ ዘተገብረ በጥር ወበየካቲት ፍታሕ ዘተገብረ በመጋቢት ወበሚያዝያ ፍታሕ ዘተገብረ በግንቦት ወበሰኔ ፍታሕ ዘተገብረ በሐምሌ ወበነሐሴ ፍታሕ ዘተገብረ በጳጉሜን ዘኮነ ዘተገብረ  ፍታሕ ለገብርከ እገሌ.......

ዮፍታሔ ፬  ጣኤሌ ፫ አዚዎን ፫ ኢታስተሐፍሮሙ ኪናኪስ በገጸ ሚካኤል ወገብርኤል እግዚአብሔር በቤተልሔም ትኩዘ ይናዝዞሙ ለመሰርያን ስራያቲሆሙ  ዘደገሙ ሰማየ ነፂሮሙ  እብነ  ወቂሮሙ ስረ ነቂሎሙ ወጠምዚዞሙ ባሕረ በጽቢጾሙ ሐመደ ነስኒሶሙ ወዘርዝሮሙ

ወአንግልቲሆሙ ወአጽልም አእይንቲሆሙ ወአልስህ ሕምዞሙ ወቀጥቅጥ አእጽምቲሆሙ ከመ ስራዮሙ ለእለ ብእሲ ወብእሲት በከመ ፈታህኮሙ በውስተ ሲኦል ለአዳም ወለሔዋን ከማሁ ፍትሐኒ እምነ ሟርት ወድግምት ሊተ ለገብርከ እገሌ......
።።።።።።። ገቢር
፩#የአንባጮ ስርና ቅጠል
፪#የፈላፁት ስርና ቅጠል
፫#የአቱች ስርና ቅጠል
፬#የጊዜዋ ስርና ቅጠል
፮ #ሰባት ሎሚ
፯#ፌጦ
፩#ሁሉንም በአንድ አዘጋጅቶ በመራራ ቅል ወይም በአዲስ እቃ በእለት ውሃ ዘፍዝፎ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት ፫ ( ፯ ) ጊዜ እየደገሙ መታጠብ ።ውለሽ መተት ድግምት ሟርት ይፈታል ።
፪#ጥዋት ጥዋት ፫ ጊዜ እየደገሙ ቢወጡት አያስነካም ይጠብቃል
፫#በእለት ውሃ እየደገሙ ቢረጩት የተሰራውን ሁሉ ይሽረዋል።
፬#በብር ቀለበት በብር መስቀል ፯ ጊዜ ደግመው ቢይዙት ከክፉ ይጠብቃል መጠበቂያ ነው።

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብ ታላቋን ታከብራች

ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰናል።

0911683089
0915860690
ደውለው መጽሐፎችን ማግኘት ይችላሉ

በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ

ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ያድርጉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@pawlos2

0911683089
0915860690 
በስራ ሰዓት ይደውሉ 
ከሰኞ -ቅዳሜ ከ3:00 -11:00ሰአት

        #ከወደዱት_ሽር_ያድርጉት
እጽዋቶቹን ከታች ይመልከቱ
4.1K views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 13:49:46 #በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን
#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል

በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን

የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
#ትዳር ማስጠላት
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት

#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
#ማስወረድ (አቦርሽን )
#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶ መቃዥት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ

#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር

#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
#ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
#ጸሎት ታስተዎዋለች
#ከቤተ ክርስትያን
#ከጸበል ታስቀረዋለች
#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
#እጮኛ አይዙም
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#መፍትሔ_፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
#የታሪገም ሥሩን
#የቡና ተቀጽላ
#የቀበርቾ ሥሩን
#የጀበራ ሥርና ቅጠል

አጠቃቀማቸውን በተመለከት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት።

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሸር ያድርጉት

#መልዕክት_የምቀበልበት @asiteyayet4

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
16.9K viewsedited  10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 08:21:09
#መፍትሔ

#የቀጠጥና ስር
#ከርቤ እጣን
#የእፀ ሳቤቅ ስር
#የጊዜዋ ስር

#አዘገጃጀት
የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን ችግሩን በዘላቂነት ያስወግደዋል ያስወግደዋል

የሚከለከሉ ነገሮች
#ተልባ
#ግብረስጋ ግንኙነት
#አልኮል መጠጥ

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ሳያደርጉ አይለፉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

#0911683089
#0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን
9.4K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 20:25:49
አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
12.4K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 20:17:16 የአደንድን ስሩን የቅሉን ፍሬውን
#የጋንቢሎ ስሩን
#የችፍርግ ስሩን
#የአብላሊት ስሩን
#የምስርች ስሩን
#የጊዜዋ ስሩን
#49 የቁንዶ በርበሬ ፍሬ

#አዘገጃጀት
ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ነፍቶ ከእያንዳንዱ አንዳን የሾርባ ማንኪያ የላመ ዱቄት መጥኖ አገናኝቶ ለ 7 ቀን ጥዋት በባዶ ሆድ አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ መድኃኒት በጠላ ቀላቅሎ መጠጣት ወይም በጠጅ መጠጣት እስከ ስድስት ሰአት ምግብ አለመብላት ለስድስት ሰአት መፆም

የሚከለከሉ ነገሮች
አልኮል ፣ ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ሳያደርጉ አይለፉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

0911683089
0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ
10.8K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 19:28:02
አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን
11.6K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:46:34
3.2K views20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:44:14

ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ
በቅንነት ሼር ያድርጉ

ዛሬ ስለአንድ ተፈጥሮው ለየት ያለእንስሳ ትንሽ ላጋራችሁ

#አሳ መደንግዝ

አሳመደንግዝ የአሳ ዝርያ ሲሆን ከሌሎች አሳዎች ለየት ያለ ተፈጥሮ አለው እንደማንኛውም አሳ በባሕር ውስጥ የሚኖር ሲሆን እንደሌሎች አሳዎች ለምግብነት አያገለግልም ተፈጥሮውም ኤሌትርካዊ ነው።

አሳው ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው አካላቱን ሲነኩት ልክእንደኤሌትሪክ ይነዝራል ያንቀጠቅጣል

እንደሌሎቹ አሳዎች እንደልብ በቀላሎ መያዝ አይቻልም እጅ ይነዝራል ሰውነት ያፈዛል።

ታዲያ አሳ አስጋሪዎችም በድንገት ከመረባቸው ገብቶ ሲይዙት ስለሚነዝራቸው መልሰው ወደባሕሩ ይወረውሩታል ።

ይህ አሳ በጥበብ አለም ብዙ የጥበብ ስራ ይከናወንበታል ለምሳሌ
#ለአቃቤርስ
#ለመፍዝዝ
#ለግርማ ሞገስ
#ከጠላት ለመሰወር (ለመሰውር) ወዘተ ያገለግላል......

እናም ይህ አሳ በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ነው ሚገኝ በሁሉም ሀይቅና ውቂያኖስ አይኖርም ።

በብዛት በበረሃማ ሀይቆች ይገኛል ስለዚህ አንዱ ማያገኘውን አንዱ ስለሚያገኘው በአላችሁበት አካባቢ ይህን አሳ የምታገኙት ሰዎች ትክክለኛውን አሳመደንግዝ አግኝታችሁ ብትደውሉልኝ 8000 ከፍየ መወሰድ እፈልጋለሁ ብቻ ትክክለኛውን አሳመደንግዝ አግኙልኝ እንጅ ብሩን ከዚህም በላይ እከፍላለሁ።

በበረሐማ አካባቢ ያላችሁ ቤተሰቦች እንድትተባበሩኝ በትትና አሳስባችኋለሁ

ጥበብ ታላቋን ታከብራች።

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

መልዕክት የምቀበልቀት ሊንክ
@pawlos2

ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ሳያደርጉ አይለፉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

0911683089
0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ
3.2K viewsedited  20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ