Get Mystery Box with random crypto!

ማስተዋልና ጥበብ📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ mastewal_tbeb — ማስተዋልና ጥበብ📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ mastewal_tbeb — ማስተዋልና ጥበብ📖
የሰርጥ አድራሻ: @mastewal_tbeb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 362
የሰርጥ መግለጫ

ምሳሌ 1
2፤ ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ የእውቀትንም ቃል ለማስተዋል፥
3፤ የጥበብን ትምህርት ጽድቅንና ፍርድን ቅንነትንም ለመቀበል፥
4፤ ብልሃትን ለአላዋቂዎች ይሰጥ ዘንድ ለጐበዛዝትም እውቀትንና ጥንቃቄን፥
5፤ ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-15 21:52:50
135 views KATHRYN KUHLMAN , 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 21:52:34
116 views KATHRYN KUHLMAN , 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 01:12:38 ማስተዋልና ጥበብ pinned «"ሰው በህይወቱ ውስጥ ሊኖረው የሚችለው ትልቅ በረከት ኢየሱስ ከምንም ጋር የማይስተያይ ትልቁ በረከቴ ኢየሱስ »
22:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 20:00:01
231 views KATRYN KUHLMAN , 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 19:55:25
215 views KATRYN KUHLMAN , 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 19:55:12
206 views KATRYN KUHLMAN , 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 21:45:39
338 views KATHRYN KUHLMAN , 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 21:22:38
"በኩለ_ቀን
ታሪክ በተቀየረው ቀን፣በዚያ ሰአት ሰማይ ጠቆረ ታላቁ ሊቀ ካህናችንም ራሱንም የዘላለም መሥዋዕት አድርጎ ሊያቀርብ ከጨለማው መጋረጃ ጀርባ ሄደ...

ድንቅ ዋጋ ተከፈለልን፣ ከብዙ እንግልት በኋላ ተጨማሪ ሰአታት በመስቀል ላይ እያንዳንዷን የህይወት ጠብታ ለእያንዳንዳችን ስርየት አድርጎ ተሰቃየ..

ፍቅርህ አስደናቂ ነው ስቃይ በሞላው አንደበት በድል ለቅሶ ተፈፀመ አለ...

በዛች ቅጽበት ሌላ ዳግም የማይከፈል ዋጋ ተከፍለልን ...

በሺዎች የሚቆጠሩ በጎች ከዚያ በፊት ታርደው ነበር አሁን ግን ለሰው ልጆች ሁሉ ቤዛ የሆነው የእግዚአብሔር በግ ታርዷል።

እግዚአብሔር ቤተሰቡን ለመመለስ መንገድ አዘጋጅቶ ነበር... ልጅ በከፈለው ዋጋ ለእኛም ለአህዛብ ጥሪው ደረሰን፣ የአንተ ዋጋ መክፈል እኛን እና አብን አገናኘቶ ውስጥ አስባን...

በዚህም መውደድ ወደደን "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
-ዮሐ 3፥16
@mastewal_tbeb
302 views KATHRYN KUHLMAN , edited  18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 21:30:55 "ትዝ አኝ High School እያለሁ ልቤ ከብረሀን ፍጥነት በላይ የሚመታለት ልጅ ነበር እርሱም እንደዛው ያው መሰለኝ በእህታለምነት ቢሆንም ...እሺ ወደ ነገሩ ስገባ አብረን ጊዜ ለማሳለፍ በቻልን ቁጥር አብረን የምናሳልፈው ጊዜ በቂ አልነበረም ላነጋገር እንዲመች፣ 2 ሰአት ልክ እንደ 2 ደቂቃ እንደ ሚባለው ማለት ነው..."ከእርሱ ጋር ለሰአታት ያህል ጊዜ ለማሳለፍ ታግዬ አላውቅም፣ ደግሞም ሰአት በቂ አልነበረም.."የሚያስቀኝ እርሱ የእኔ የእግዚአብሔር ሰው እንኳን አልነበረም ካልገባችሁ እርሱት ...በቃ እወደዋለሁ ያ ብቻ ነበር...

"ከምንወደው ሰው ጋር ጊዜ ለማሳለፍ እራሳችንን ስንታገል አናገኘውም፣ እወደዋለሁ ከምንለው ሰው ጋር ጊዜ ካጣን በእርግጥ ፍቅር ውስጥ የለንም ማለት ነው ... ከምንወደው ሰው ጋር የምናሳልፈው እያንዳንዱ ቅጽበት ለሌላ ጊዜም ደስታን ይተውልንና ዳግም ለማግኘት ያጓጓናል..."የምናወራው ብቻ ሳይሆን በደስታ እና በተግባር የምናደርገውም ነው...በምናደርጋቸው፣ በምናደርግላቸው ነገሮች ሁሉ፣ ጊዜ ስንሰጣቸው በደስታና በእርካታ ነው በጭራሽ ዋጋ እንደመክፈል አንቆጥረውም....

"እና ምን ልል ነው ከመጨረሻው ከውዱ ፍቅረኛችን ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ወይ ደግሞ ለማሳለፍ ሲመጣ ለምን እንታገላለን..? "በህብረት ቦታ ለመቆየት ራሳችንን መገሠጽ ያለብን ለምድነው..? "በጸሎት ፀንተን ለመኖር ከፍ ከፍ የሚያደርግ አበረታች እና ቀስቃሽ የምንፈልገው ለምድነው..? "ቀኑን ሙሉ ከእርሱ ጋር አሳልፈን አዳርም ጨምረንበት ጊዜ ማሳለፍ ከቻልን ለምን ዋጋ እንደመክፈል እንቆጥረዋለን..?

ከእርሱ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ዋጋ እንደመክፈል አስበህ ታውቃለህ/ሽ..?

ይህን ሁሉ የምናደርገው በውስጣችን ላለው ለእግዚአብሔር ፍቅር ገና ስላልነቃን ነው.."ብዙዎቻችን ጸሎትን እንደ ከባድ ሃይማኖት ሥርዓት እናያለን.."ምክንያቱም ጸሎት ከሥርአትና ከመስፈርት በላይ መሆኑን ስለማናውቅ.."ጸሎት በአንድነት አንድነት ደስታ ውስጥ የጠፋ የሁለት ፍቅረኛሞች የፍቅር ቁርኝት ነው.."ለጸሎት ይህን እውነት ስንረዳ ያኔ ትግሉን እናቆማለን...

ጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር መቀራረብ ነው... "ከእግዚአብሔር ጋር ያለን አንድነት የፍቅር ጉዳይ ነው... የሚያደክመን ሳይሆን ሁል ጊዜ ልንፈልገው የሚገባውን ነው..ፀሎት የእግዚአብሔርን ፍቅር የምናውቅበትና የምንረዳበት ማረጋገጫ ነው....

በፍጹም ከእርሱ ጋር ጊዜ መውሰድ ዋጋ መክፈል አይደለም የሚሰማን ከሆነ በውስጣችን ላለው ለእርሱ ፍቅር ገና አልነቃንም ማለት ነው...
@mastewal_tbeb
576 views KATHRYN KUHLMAN , 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 23:56:28 "ከጭንቀት የጸዳ ህይወት ከምንኖርባቸው መንገዶች አንዱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አብሮ መሥራት ነው...

"ያለመንፈስ ቅዱስ መመሪያ ግራ የተጋባ ሰው እንሆናለን..

@mastewal_tbeb
259 views KATHRYN KUHLMAN , 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ