Get Mystery Box with random crypto!

ማስተዋልና ጥበብ📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ mastewal_tbeb — ማስተዋልና ጥበብ📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ mastewal_tbeb — ማስተዋልና ጥበብ📖
የሰርጥ አድራሻ: @mastewal_tbeb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 362
የሰርጥ መግለጫ

ምሳሌ 1
2፤ ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ የእውቀትንም ቃል ለማስተዋል፥
3፤ የጥበብን ትምህርት ጽድቅንና ፍርድን ቅንነትንም ለመቀበል፥
4፤ ብልሃትን ለአላዋቂዎች ይሰጥ ዘንድ ለጐበዛዝትም እውቀትንና ጥንቃቄን፥
5፤ ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-05 14:08:06 #ከጥቂት_አመት_በፊት
"በጣም ተጨንቄ ነበር፣ የሰው ልጅ ወይም የሚያባብል የቅፍ ሙቀት ያስፈልገኝ ነበር...መያዝ እና መታቀፍ የምፈልገው ደህንነት እና ተስፋ እንዲሰማኝ ነበር...

መንፈስ ቅዱስ እረዳቴ፣ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን የምንግባባቸው ሰዎችን ሰጥቶናል፣ እና በሰዎች በኩል ያጽናናል...

የዛን ቀን ወደ ቤት እየሄድኩ ባለሁበት ታክሲ ውስጥ አንድ ሰው ገባና አጠገቤ ተቀመጠ፣ ከቲንሽ ደቂቃዎች በኋላ እግሬ እግሩ ላይ አረፈ፣ እንዴት.? ማለት.? ምናምን ብላችሁ ሙሉ መረጃ አጠይቁ. እና ስመለስ ወደ ሀሳቤ እረፍት ተሰማኝ፣ ይህ የማስታገስ እና የማቅለል ስሜት ነበር... ውስጤ የሰብአዊነት ስሜት ስላለ ምንም አይነት ምኞት ወይም ሀሳብ አልነበረም...

ያ የድጋፍ ስሜት የሆነ ሰው እጄን ይዞ ደህና እሆናለሁ ያለውን ያህል..

መጽናኛን የሚገልጽ ንጹሕ የሰውነት ግኑኝነት...

ወረድን አመሰገንኩት ግን አልገባውም እኔ ግን አመሰገንኩት።

በሌላ አጋጣሚ እንደዚሁ አንድ ሰው አጠገቤ ተቀምጦ ሳለ ትከሻዬ ላይ ተኛ ረጅም ጉዞ ነበር... አልገፋሁትም ምክንያቱም እንደደከመው እና እንደጨነቀው ስለገባኝ ፊቱ ላይ ይነበብ ነበር እና ፈቀድኩለት...

አየህ ሁሉም ነገር ከጾታዊ ግኑኝነት ወይም ምኞት አይደለም ሰው ተጨንቆ ደክሞታል...

አንዳንድ ጊዜ እነዚህን ነገሮች ሲያደርጉ፣ ብዙ ነገሮችን በአንተ ላይ እያስተላለፉ አይደለም... ሳያውቁት ተከሻችሁ ላይ መጽናናትን ፈልገው ነው...

በነገራችን ላይ ሴቶችና ልጆችም ትከሻዬ ላይ አርፈውብኛል ስለዚህ ወንድ ብቻ ነው ትከሻዋ ላይ የሚያርፈው እንዳትሉ..

የወንድን ምስል እንደ ምሳሌ የተጠቀምኩት ሁሉም ድርጊት ከፆታዊ ግኑኝነት ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልሆነ እንድትረዱኝ ስለምፈልግ ነው...

ቀለል በሉ...
ህይወት ከባድ አይደለችም እግዚአብሔር ከባድ አይደለም...

ሰዎችን ለመግፋት ብዙ ሃይማኖተኛ አንሁን ምክንያቱም የራስ ልክ ያልሆነ ድርጊት አእምሮ ስለሚረብሽ..በነገራች ላይ ሁላችንም ልክ ያልሆነ ጓን አለን ስለዚህ እንረጋጋ ...

ይህ ሰው ቢያንስ ለተወሰነ ጊዜ መተኛት መቻሉን አመስጋኝ እንደነበር መናገር እችላለሁ ትከሻዬ ላይ ቢሆንም እንኳን...

ሲነቃ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔም ምንም ችግር እንደሌለው አረጋገጥኩለት... ሙሉ ለሙሉ ገብቶኛል...

ብዙዎቻችን በጭንቀት፣ በድንጋጤ እና ከአእምሮ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየተሰቃየን ነው...በማንኛውም ጊዜ ሁላችንም ከነዚህ ሁሉ እርዳታን እና ምቾት እንፈልጋለን፣ አውቀንም ሆነ ሳናቅ...

ለሰዎች እቅፍ እና የፍቅር ቃላትን እንስጣቸው...

ሰዎች በሚያርፉበት፣ እንደዚሁም በትራንስፖርት ውስጥ እየሄዳችሁ ሰዎችን እቀፍ እያልኩ እንዳልሆነ ያዙልኝ...

በነገራችን ላይ አውቄ አይደለም እግሬ እግሩ ላይ ያረፈው..መኪናው ከምንገዱ ሁኔታ ባየር ላይ እንሄዳለን ብል ማጋነን ይሆንብኝ ይሆን.? እና የሁሉ ሰው ሰውነት በተግባር በራሱ ላይ አልነበረም

ነጥቤ ይህ ነው
ህይወትን ቀለል አድርጋት...

የሰዎችን ግኑኝነት ሁልጊዜ ከፆታ ግንኙነት ጋር አትተርጉም...አንዳንድ ሰዎች ድካምና ጭንቀት ውስጥ ናቸው...እና በዚህ መልኩ ህይወትን ማገልገል የእውነት ይቻላል።
@mastewal_tbeb
351 views KATHRYN KUHLMAN , edited  11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:57:27 "መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለመግለጥ አይምሮአችንን ለእግዚአብሔር ቃልና ለመንፈስ ቅዱስ ኃይል ማስገዛት አለብን..
@mastewal_tbeb
59 views KATHRYN KUHLMAN , 11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:53:55 #አይምሮዬ_ቢሆንስ.?
#ከተሳሳትኩስ.?
እነዚህ መናፍስትን የመለየት ስጦታ የሚቃወሙ የአጋንንት ድምፆች ናቸው...
@mastewal_tbeb
53 views KATHRYN KUHLMAN , 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:53:42 #ባይሆንስ.?
#የባሰ_ቢመጣስ.?
እነዚህ የአጋንንት አስተሳሰቦች የፈውስና የተአምራት የመስራት ስጦታ ያደናቅፋሉ...
@mastewal_tbeb
54 views KATHRYN KUHLMAN , edited  11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:12:38 "የሃይማኖት መንፈስ እንደ እግዚአብሔር ሊያናግርህ ይችላል...
የሃይማኖት መንፈስ አምላክ ሆኖ ሊታይህ ይችላል...
Be discerning!
@mastewal_tbeb
61 views KATHRYN KUHLMAN , 09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:56:55 "መጽሐፍ ቅዱስ ያንተን ማንነት አይገልጽም!
ማንነታችሁን የሚገልጸው የእግዚአብሔር ቃል በልባችሁ ውስጥ የተቀበረው የክርስቶስ መገለጥ ነው...

ቅዱሳት መጽሐፍት ራሳቸው እውነቶች ሳይሆኑ የእውነት ምስክሮች ናቸው...

ቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ክርስቶስ ምስክርነት ካላወክ እውነትን አታውቅም... ፈሪሳውያን ኢየሱስን እንደ እውነት ሊያውቁ ያልቻሉበት ምክንያት ነው... እውነት በሥጋ ተገልጦላቸው ሳለ መጻሕፍትን መመርመር ቀጠሉ ..መጻሕፍትን ያውቁ ነበር ነገር ግን እውነትን አያውቁም ነበር...

ኢየሱስ በአንድ ወቅት "እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም። -ዮሐ 5፥39-40 ብሏቸዋል።

አያችሁ መጻሕፍትን በመመርመር በትጋት ይፈልጉት የነበረው ሕይወት ክርስቶስ ኢየሱስ በሥጋ ተገልጦላቸው ነበር ነገር ግን ስለ መጻሕፍት ባላቸው እውቀት ሁሉ ሊያውቁት አልቻሉም... የመጻሕፍት እውቀታቸው ከክርስቶስን መገለጥ የራቃቸው እውነትን እንዳያዩና እንዳይለማመዱ ዘጋባቸው...

ይህ ዛሬ ለእኛ የተለመደ አይደለምን.?

በሚያሳዝን ሁኔታ መጻሕፍትን የሚያውቁ የሚመስሉ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በክርስቶስ መገለጥ ላይ ሲረጩ ብዙዎችን አይቻለሁ... የክርስቶስ መገለጥን ይቃወማሉ ምክንያቱም ከቅዱሳት መጻሕፍት እውቀት ጋር ይቃረናል...

#እነርሱ_ደግሞ_በመጻሕፍት_ታውሩ..
#ከእውርነት_መፈወስ_ይሁንልን..
#ያኔ_በእውነት_እናያለን.
@mastewal_tbeb
327 views KATHRYN KUHLMAN , 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 22:21:32
"የፍቅረኛህን ስም ስትሰማ ልብህ የሚዘለው ስሙ ልዩ ስለሆነ አይደለም...ከስሙ ሰው ጋር ግኑኝነት ስላለህ ነው...ከማንነቶ ጋር ተገናኝተሃል ስለዚህ በእርሷ ያለው ነገር ሁሉ ያሸንፍሃል።

ፂዮን የሚለው ስም በአለም ላይ ብቸኛው ስም አይደለም ነገር ግን ሰዎች ከስሙ ሰው ጋር ሲተዋወቁ ማንነት የሚለውን ይወዳሉ እናም ያ በእነርሱ ውስጥ ትልቅ ስሜትን ይፈጥራል።

"ኢየሱስ ከሚለው ስም ጋርም እንዲሁ ነው
ማንም ሰው ኢየሱስን መሸከም ይችላል ግን ስሙን ልዩ የሚያደርገው አምስቱ ፊደላት አይደለም...ልዩ የሚያደርገው እሱ ክርስቶስ የሆነው የስሙ ማንነት እና በውስጡ የያዘው ሁሉ ነው።

ከኢየሱስ ስም ጋር ተቀራረቡ። (ክርስቶስ)
ከአምስቱ ፊደላት በላይ ኢየሱስ እወቀው
@mastewal_tbeb
102 views KATHRYN KUHLMAN , edited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 13:07:15 "የሚስጢር ኃጢአት ጉልበቱ ሚስጥር መሆኑ ነው።
ኀጢአትን በማጋለጥ በላዩ የመኖር ኃይል ይመጣል.
@mastewal_tbeb
129 views KATHRYN KUHLMAN , 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 21:53:42 "ጸሎት አምላክ ሰው ሆኖ ሊቀይረው የማይችለው መንፈሳዊ መርህ ነው...

የእግዚአብሔር አገልጋይ ሆኖ ያለ ጸሎት በብቃት እግዚአብሔርን ማገልገል አይቻልም...

ኢየሱስ እንደ ሰው ባይጸል ኖሮ መስቀሉን በመሸከም ፈተና ውስጥ ሊወድቅ ይችል ነበር...

እርሱ ግን እንደ ሰው ሳይቆርጥ ጸለየ...

እንደ ክርስቶስ ተከታይ ለጸሎት ካልተሰጠን አለም ትኩስ የህይወት ፈተና ምግቦችን ያለማቋረጥ ታቀርብልናለች..#ጸሎት
@mastawal_tbeb
164 views KATHRYN KUHLMAN , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 21:53:30
153 views KATHRYN KUHLMAN , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ