Get Mystery Box with random crypto!

MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

የቴሌግራም ቻናል አርማ majif1 — MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር M
የቴሌግራም ቻናል አርማ majif1 — MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር
የሰርጥ አድራሻ: @majif1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-16 19:00:31
214 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 21:41:50 ‘ ኢስቲግፋር ‘

የሰው ልጅ እና ስህተት የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ለዚያም ነው በመልእክተኛው ﷺ ንግግር ላይ እንደተጠቀሰው ሁሉም የሰው ዘር ከስህተት የፀዳ ሊሆን ይቅርና አብዝቶም የሚሳሳት ፍጡር ነው። ለዚህ ስህተተኛነቱ ደግሞ ላጲስ (ማጥፊያ) ያስፈልገዋል። #ኢስቲግፋር...
﴿وَبِالأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
"በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡"
﴿وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
"አላህም እነሱ ምህረትን የሚለምኑ ሲኾኑ የሚቀጣቸው አይደለም፡፡"

እነዚህ አንቀፆችሌሊት ተነስተው ምህረትን ለሚጠይቁ ሁሉ የብስራት ዜናዎች ናቸው። በዚያ ሰዎች ጭልጥ ባለ የእንቅልፍ ሰመመን ውስጥ በሰጠሙበትና በትንሹ ሞት ውስጥ ባሉበት ወቅት ብሎም ከተማው ሰጥ እረጭ በሚልበት በተረጋጋውና ሰኪና በተሞላበት ሌሊት ተነስቶ ኢስቲግፋር ማድረግ ምንኛ መታደል ነው።

ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁሏህ ይላሉ : "አራት ነገራቶች ሪዝቅን (ሲሳይን) ያመጣሉ: ቂያመል ለይል (የሌሊት ሶላት) ፣ በሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ኢስቶግፋር ማብዛት ፣ ሶደቃን ለማውጣት መትጋት ፣ ከቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ዚክር ማድረግ።"

ታዲያ ይህን በማብዛት አደራህን
"أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه".

ሙሀመድ ጁድ
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
55 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 15:06:19 አንድ ሰው ለኢብራሂም ኢብኑ አድሀም :

«እኔ ለይል ሰላት መቆም አልቻልኩም አስቲ መድሀኒቱን ንገረኝ አለው »

ኢብራሂም ኢብኑ አድሀምም እንዲህ አሉት:
በቀኑ ክፍለ ጊዜ አታምፀው በሌሊቱ
       ክፍለጊዜም ከፊቱ እንድትቆም
       ያደርግካል በሌሊቱ ክፍለ ጊዜም
       ከፊት ለፊቱ መቆም ትልቅ ክብር
       ነውና ይህ ክብር ደግሞ ለወንጀለኛ
       አይሰጠውም.

المصدر :
[فصل الخطاب في الزهد والرقائق                     واﻷداب (٩ /٤٠٠)]. ምንጭ


ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
74 views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 14:28:48 unknown 500 birr gebtolnal jezakumullahu kheyren
Commercial ->Awash bank
67 views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:52:30 Ismail Bilal 500 dersonal jezakella
70 views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:37:51 አሰላሙአለይኩም የማጂፍ ቤተሰቦች የአላህ ፈቃድ ከሆነ ነገ ከአስር ሰላት በኅላ እኚን እናት ለመዘየር አስበናል። የነየታቹትን በብርም ይሁን በ ማቴርያል እስከ ነገ ለማስገባት ሞክሩ። በቻላቹት ለተባበራቹን አላህ ይቀበላቹ፣መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹ እናመሰግናለን።
71 views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:11:33 ለተጨማሪ መረጃ 0933521741
73 views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:11:33 አሰላሙአለይኩም የማጂፍ ቤተሰቦች የአላህ ፈቃድ ከሆነ ነገ ከአስር ሰላት በኅላ እኚን እናት ለመዘየር አስበናል። የነየታቹትን በብርም ይሁን በ ማቴርያል እስከ ነገ ለማስገባት ሞክሩ። በቻላቹት ለተባበራቹን አላህ ይቀበላቹ፣መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹ እናመሰግናለን።
73 viewsedited  10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 10:22:27 Rahma Abdulmenan 200 dersonal jezakillah
83 views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ