Get Mystery Box with random crypto!

MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

የቴሌግራም ቻናል አርማ majif1 — MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር M
የቴሌግራም ቻናል አርማ majif1 — MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር
የሰርጥ አድራሻ: @majif1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-29 19:53:45 አሰላሙአለይኩም የማጂፍ ቤተሰቦች የአላህ ፈቃድ ከሆነ የፊታችን እሁድ ማለትም 28/05/2015 የረመዳን ስራዎችን በተመለከተ አጠረ ያለ ሹራ ስለሚኖር ከጠዋቱ 3:00 ላይ ሁላችሁም ነፈራ አካዳሚ እንድትገኙ
60 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 07:56:28
88 views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 08:15:38 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው

① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን

4 ነገሮችን ቀንስ

① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን

4ቱ ላይ አትጨክንባቸው

① የቲም
② ሚስኪን
③ ደካማና
④ ህመምተኛ ላይ

4 ሰዎችን ቅረባቸው

① አላህን ፈሪ
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝና
④ ታማኝን

4 ሰዎችን ራቃቸው

① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ጉረኛን

4 ሰዎችን ጓደኛ አታድርጋቸው

① ውሸታም
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን

4 ነገሮችን አትቁረጣቸው

① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን

በ4ቱ ተዋብባቸው

① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት

ከ4 ነገሮች በአላህ ተጠበቅ

① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት

ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ?
= የሌሊት ሶላት አደራ፡፡

ጤና ትፈልጋለህ?
= ፆምን አጥብቀህ ያዝ፡፡

ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ?
= እሥቲግፋርን አብዛ፡፡

ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ?
= ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ፡፡

የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ?
= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ፡፡

በረካ ትፈልጋለህ?
= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት ማውረድን አብዛ፡፡

ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ?
= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ
44 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 18:44:41 Best collection ever
45 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 18:44:02 t.me/Quran_Mp3_Collection

1 @mishary_rashid_al_afasi
2 @Yassen_Al_Jazairi
3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri
4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan
5 @Abdulbasit_Abdussamed1
6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais
7 Ali_Al_Huzaifi
8 @Khalifah_At_Tonaeijy
9 Ahmad_Al_Ajmy
10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi
11 Emad_Al_Mansary
12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar
13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami
14 @Abdulhadi_Kanakeri
15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly
16 @Sheikh_Adel_Rayan
17 @Khalil_Al_Hussary
18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub
19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany
20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi
21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi
22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi
23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim
24 @Yasser_Al_Dosarii
25 @Muhammad_Al_Kurdi1
26 @Fares_Abbad1
27 @Sheikh_Salah_Bukhatir
28 @Imad_Zuhair_Hafez
29 @Muhammad_AbdulKareem
30 Ahmad_Misbahi
31 @Abdulaziz_Az_Zahrani
32 @Ibrahim_Al_Asirii
33 @Abdulbosit_Qobilov1
34 @Abdullah_al_Matrood1
35 @Afzal_Rafiqov1
36  Hani_Ar_Rifai
37 @Abdullah_Ali_Jaber
38 @Sheikh_Muhammad_Jibril
39 Jazza_Alswaileh
40 Bandar_Balila
41 @Mohammad_Al_Tablawi
42 Wadee_Al_Yamani
43 @Ghassan_Al_Shorbajyi
44 Zaki_Dagistan
45 Ahmad_Al_Lahdan
46 @Abdullah_Xalif
47 @Yasser_Al_Qureshi
48  Nabil_Al_Rifai
49 Salah_Al_Hashem
50 Shirazad_Taher
51 @Tawfeeq_As_Sayeghh
52 Rashid_Al_Arkani
53 @Sheikh_Mustafa_Ismail
54 Ali_Yakupov
55 Abdullah_Kamel
56 @Mahmud_Ali_Albanna
57 @Sheikh_Idris_Abkar
58 Hassen_Saleh
59 Moeedh_Al_Harthi
60 Ahmed_Naina
61 Waleed_Al_Naehi
62 Saber_AbdulHakam
63 @Mohammad_Saleh_Shah
64 @AbdulMuhsin_Qasim
65 Salah_Al_Budair
66 Akram_Alalaqimy
67 Jamaan_Alosaimii
68 @Abdulmohsen_Harty
69 @Abdul_Wadood_Haneef
70 @Mohammad_Al_Abdullah
71 Yahya_Hawwa
72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid
73 Khalid_Al_Jaleel
74 @Noreen_Muhammad_Siddique
75 @Ahmad_Al_Shalabii
76 @Alzain_Muhammad_Ahmad
77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan
78 @Ibrahim_AlAkhdar

@Quran_Mp3_Collection
44 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 17:37:03 #አዲስ_ሙሐደራ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
➧ ርዕስ ➘
    ሽርክና አደጋው


በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ።

آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ
አላህ ይጠብቀው!

=> በሙሐደራው፦
የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ
የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም
➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው።
➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል።
ስለት ይሳሉበታል።
➪ ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ።
እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል
የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው።
በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው
➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው።
➩ ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው።
በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን።

https://t.me/bahruteka/2967
45 views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 20:53:58 አንድ ሰው ወንጀል ላይ በሚወድቅ ግዜ ሊሰራ ከሚገባው የተረሱ ሱናዎች ።

عن امير المؤمنين علي بن أبي طالب رضي الله عنه
ان رسول الله ﷺ قال:

ما مِن عبدٍ يذنبُ ذنبًا، فيُحسنُ الطُّهورَ، ثمَّ يقومُ فيُصلِّي رَكْعتينِ، ثمَّ يستغفِرُ اللَّهَ، إلَّا غفرَ اللَّهُ لَهُ

ማንማ ባሪያ ኃጢአት ይሠራና ከዚያም ራሱን በሚገባ ያጸዳ፣ ከዚያም ተነስቶ ሁለት ረክዓ ሶላትን የሰገደ፣ ከዚያም የአላህን ምሕረትን የሚለምን ሰው የለም፣  አላህ የሚምርለት ቢሆን እንጂ


الألبانـي
صحيح أبي داود ١٥٢١

قــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـﮯ :

الاستغفار هو الذي يمنع العذاب في قوله : {وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ} ؛ فإن الله لا يعذب مستغفرًا

ምህረትን መፈለግ ቅጣትን ይከላከላል።  አላህ እንዲህ ይላል ፡- {አላህ የሚቀጣቸው አይደለም እንሱ መሃራትን የሚጠይቁ ሆነው }።  አላህ ይቅርታ የሚጠይቁትን አይቀጣም።

【 مدارج السالكين 】

ውድ ወንድሜ አንቺም እህቴ ሁላችንም እንሳሳታለን /ወደ ጥፋት የረብን ነን/ ስለዚህ ከኛ ጥፋት በተከሰተ ግዜ ይህን ነቢያዊ የሆነን ሱና በመተግበር ልንቻኮል ይገባል አላህ ከጥፋታችን ይቅር ይለን ዘንድ

አላህን አብዘተው ማህርታን ከሚጠይቁ ባሮች አላህ ያርገን

አሚን
copy
42 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 17:11:49 ☞አንዳንዴ ከሁሉም ነገር መራቅ ጥሩ ነው። በተለይ ከሚድያ መራቅ ትልቅ ዕረፍት አለው!

⇨አወ! ከአላህ ጋር ተገልለው ለብቻ ሲሆኑ፤ መደበቅ ሳይሆን ጎልቶ መታየት ነው፤ መጥፋት ሳይሆን መኖር ነው፤ መራቅ ሳይሆን ወደ አላህ መቅረብ ነው። ጌታዬ ሆይ! እየኝ እዚህ ነኝ ማለት ነው። ለሐኪም እንደሚደረገውና ሁሉ ነገር በግልጽ እንደሚነገረው፤ ሁሉን ገላልጦ ለማሳየት እና ሁሉን ብሶት ለመንገር አንዳንዴ ከዚህ ከጋጋታው ዓለም ራቅ ብሎ ከ ጀሊሉ ጋር መመሳጠር ምርጥ መፍተሔ ነው።
110 views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 19:57:39
86 views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 20:16:10
169 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ