Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ቤት❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የሰርጥ አድራሻ: @lovers_quotess
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.30K
የሰርጥ መግለጫ

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩
@daily_promoter

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-14 23:08:31
ለስልኮ ፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
1.5K views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 16:43:56
ፊልም በነፃ ለማግኘት ሶደሬ Tube
ዝምብላቹ #Download ለማረግ

Join
122 views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 16:43:55
የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JONE አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።
221 views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 07:36:03 የ90s ዎቹ ሙዚቃዎች ለማግኘት
1.4K views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 07:00:42
ሳልፈልግ ልርሳሽ

ወራቶች አልፈዋል እኔ አንችን ሳፈቅርሽ
ድፍረትን አጥቼ በአካል ባልነግርሽ
በቴክስት ፃፍኩልሽ ፍቅሬ ቢገባሽ
ግን አሁን አዘንኩኝ መልስሽን ሳነበው
አንቺን አላገኝም ሁሉንም ሳስበው
ለኔ ላትሆኝ ነገር ለምን ላስቸግርሽ
በዱአ በፆም ሳልፈልግ ልርሳሽ
      
          Ermi

  Join & Share


@Lovers_Quotess
1.9K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 18:55:50
ሀያል ፍቅር

ያሉትን ይበሉ ተዋቸው ይናገሩ
ሲያወሩ ውለው ሲያወሩ ይደሩ

ወረኛው ቢበዛ ስራ ፈት አሳባቂ
አምላክ አለን ለኛ የፍቅራችን ጠባቂ

"እንዲ ሆነ" ቢሉ ቢመሰክሩ በየተራ
ፍቅራችን ላይቆም ምንም ቢወራ

መሰረታችን ፍቅር ነው መቼም ማይለካ
ህይወት ነው እስትንፋስ በምንም የማይተካ


             Join & Share

@Lovers_Quotess
1.9K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 22:43:47
አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ
አ  = አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ  = ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ  = ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር  = ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
ሻ  = ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ  = ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ #እኔ
ሁ  = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ #አይኔ

         Join & Share

  @Lovers_Quotess
3.9K viewsedited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 10:32:08
አሳዛኝ ዜና

በኢትዮጵያ የፊልሙ ኢንደስትሪ ትልቅ ድርሻ የነበረው አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጆቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

ነብስ ይማር

@Lovers_Quotess
2.9K viewsedited  07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 07:45:07
• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

JOIN ብለዉ ይቀላቀሉን
6.7K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 00:07:28
#love

አንድ ልብ አለችኝ ብዙ
#የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን
#ለማሳመን ቃለት #ማልደረድር
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር!!

         Join & Share

  @Lovers_Quotess
3.3K viewsedited  21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ