Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ቤት❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የሰርጥ አድራሻ: @lovers_quotess
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.30K
የሰርጥ መግለጫ

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩
@daily_promoter

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-01 07:47:58 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ
521 views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 23:12:17
738 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 19:40:43
​​♡ ሳፈቅርሽ ኖራለው ♡

የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እኔነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እማ
የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እማ
የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።

─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─

      @Lovers_Quotess 

ሼር
4.7K viewsedited  16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 18:55:42 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
81+ _200 +odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
4.1K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:24:53
​​​​​​
#ብቻዬን_ላፍቅርሽ

ባልኖረ ሌላ አዳም ከምድር በጠፋ፣
የኔ ብቻ እንድትሆኝ ቢደላም ቢከፋ፣

በሰፊው አለም ላይ ለጥ ባለው ምድር፣
ምናለ አምላክ ፈቅዶ ብቻችንን ብንቀር፣
ሌላ አዳሞች ቀርተው ብቻዬን ባፈቅር፣
መሬት ባዶ ትሁን ማንም አይኑርባት ከኔና አንቺ በቀር፣

ሆንሽና ስስቴ የነፍሴ ጥም አርኪ፣
ቀኔን ምታበሪ ዘወትር ስትስቂ፣

እንዳትሆኝ የሌላ ልቤ ስለፈራ፣
አዳሞችን ጠላው ስላንቺ ስራራ፣

ብቻዬን ላፍቅርሽ ማንም ሳይጋራኝ፣
ከሄዋኔ በቀር አዳም አያሳየኝ፣

አደለም በውን ተኝቼ በህልሜ፣
ከሌላ አዳም ባይሽ ይብሳል ህመሜ፣
አልድነውም እንኳ በቅጡ ታክሜ፣

አዳሞች ራቁ ሽሹ ከኔ ሄዋን፣
ደርሶ የነካትን አልምረውም ነፍሱን፣

ድርድር አላውቅም እኔ በሷ ጉዳይ፣
ጦሬን እመዛለው ባልሆንም ሺ ገዳይ፣

የኔ ብቻ እንድትሆን አምላክ ባክህ እርዳኝ፣
ከኔ ሌላ አዳም በምድር አይገኝ፣
ልሁን ከሷ ጋራ ተጋፊ ሳይኖረኝ፣
ተው አትንካት ብሎ የሚከለክለኝ፣

የውበትሽ ማማር እጅግ ስለ በዛ፣
ሁሉም ይመኙሻል አይተውሽ በዋዛ፣

ሲረባረቡብሽ እጅግ አፈራለው፣
አዳም ከኔ ሌላ ባላይ እመርጣለው፣

ከሰዋራው ልቤ ውዴ ልደብቅሽ፣
ማንም ሳይነካብኝ ብቻዬን ላፍቅርሽ!!!

   @Lovers_Quotess 

ሼር
8.7K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 21:27:40
መቶ ሺ ብር እንደ ቀልድ

ሠላም ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ
ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 

ከውጪ ሀገር በምንገዛቸው 100% የተረጋገጠ FIXED ጨዋታዎች
ሙሉ ሳምንቱን አብረውን ያሸንፉ ።
ታማኝነታችን ተመራጭ ያደርገናል

አብረውን ለማሸነፍ ቻናሉን ተቀላቀሉ
2.1K views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 10:50:05 የ90s ዎቹ ሙዚቃዎች ለማግኘት
369 views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 23:47:27
ለስልኮ ፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
216 views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 23:38:46
•• ስወድሽ ውደጅኝ ••
     ..... . ውዴ ...

እኔ አንቺን መውደዴ፤
መጥፎ እድል አይደለም ችግር የሚያመጣ
ወንጀልም አይደለም በህግ የሚያስቀጣ፤
ሀጢያትም አይደለም አንገት የሚያስደፋ
ሰማይ ቤት አትቆምም ነብሴ ተጠይቃ-ትዕዛዝ ተላልፋ፤

ታድያ አንቺን መውደዴ ምን ላይ ነው ጥፋቱ?
ወደድኩሽ ማለቴስ ምንድነዉ ክፋቱ?

ጠልተሺኝ እንዳይሆን ቁርጡን እንዳላውቀው 
እንደምትወጂኝ ነው ውስጥሽ ሚያሳብቀው፤
ታድያ እየተዋደድን አንድ ሆኖ ውስጣችን
ለምን እንራራቃለን እንሁን ለብቻችን፤

ስለዚህ ውድዬ.......
ባንቺ ፍቅር ጨርቅ ሳልጥል ወይ ሳታሳብጂኝ
በፍፁም ተማምነን ሳልከዳሽ ሳትከጂኝ ሳልጎዳሽ ሳትጎጂኝ፤
መራራቁን ትተሽ ስወድሽ ውደጂኝ ።


   @Lovers_Quotess 

ሼር
562 views20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:40:47 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
81+ _20+0 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
1.6K views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ