Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ቤት❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የሰርጥ አድራሻ: @lovers_quotess
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.30K
የሰርጥ መግለጫ

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩
@daily_promoter

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-17 23:35:12
ለስልኮ ፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
692 views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 21:55:43
ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤
ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ
ትንሽዬ መውደድ አለች!

@Lovers_Quotess 

ሼር
3.0K viewsedited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 18:36:10
• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

JOIN ብለዉ ይቀላቀሉን
12.1K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 16:32:12 ምንጬ ነሽ የደስታዬ
ሳቄ ነሽ የኔ ፈገግታዬ
ኩራቴ ነሽ መመክያዬ
ፍቅርኮ ነሽ ስጦታዬ
ዉቤቴ ነሽ ሸማዬ
እወድሻለዉ አለኝታዬ
ኑሪልኝ ለኔ አበባዬ
አፈቅርሻለዉ ጽጌረዳዬ
ጣፋጬኮ ነሽ ጣዝማዬ
ትናፍቅኛለሽ ሁለመናዬ
ያላንች አልችልም ተናፋቅዬ
አይነ ተርቦሻል ከረሜላዬ
ነይልኝ በሞቴ ጥላ ከለላዬ
ናፍቆት ብሶብኛል ወለላዬ
እንዳልጎዳብሽ ፍቅረኛዬ
መተሽ ድረሽልኝ ከበሽታዬ
እፈወሳለዉኝ ስትመጭ ከጣራዬ

አፈቅርሻለሁ

  
#የኔ_ማር

              
@Lovers_Quotess 

ሼር
5.3K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 16:08:43
ፊልም በነፃ ለማግኘት ሶደሬ Tube
ዝምብላቹ #Download ለማረግ

Join
194 views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 15:51:49
የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JONE አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።
362 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 09:37:45 የ90s ዎቹ ሙዚቃዎች ለማግኘት
1.0K views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 07:06:13 ቢቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው

ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ይሁኑ ትርፋማ ይሁኑ ከንግግር በላይ ስራችን አይተው ይመስክሩ

  የዛሬ ጨዋታ ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ያድርጉ
https://t.me/+LkLh7dAhMWAwNzRk
https://t.me/+LkLh7dAhMWAwNzRk
323 views04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 23:10:15
ለስልኮ ፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
1.6K views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 22:03:58
ከአቅም በላይ ስለወደድኩሽ
      ይቅር በይኝ!
ከማንም በላይ ከአንቺጋ መሆን በመፈለጌ
      ይቅር በይኝ!
በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንድትሰጪኝ በመጠየቄ
      ይቅር በይኝ!
መካድ እስከማልችል ድረስ ስላፈቀርኩሽ
     ይቅር በይኝ!
መውደዴ ስላልገባሽና በእኔ ውስጥ ያለሽን ቦታ ስላላወቅሽ
    ይቅር እልሻለሁ!


@Lovers_Quotess

ሼር
3.7K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ