Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ቤት❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ lovers_quotess — የፍቅር ቤት❤
የሰርጥ አድራሻ: @lovers_quotess
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.30K
የሰርጥ መግለጫ

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩
@daily_promoter

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-12-21 23:11:37
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ ላ ሉ
772 views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 16:44:13
ሴክስ ምናምን ብለን አንዋሽም ስሜትን የሚገልፁ አማርኛ ጥቅሶች የሚገኝበት ቻናል ነው እመኑኝ ትወዱታላችሁ JOIN ማለት ብቻ !
839 views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 11:29:29
ልብሽን ለማግኘት
ልብሽን በፍቅር መማረክ ፈልጌ
ከጉብታው መሀል ከጡትሽ መሽጌ
ባልመው ባልመው ላገኘው ብለፋ
ላገኘው አልቻልኩም
ጡትሽን ስነካው ልብሽ እየጠፋ።


@Lovers_Quotess 

ሼር
2.5K viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 08:24:12 • ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ
2.7K views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 08:17:45 በልብሽ  አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር
እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር
እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር

ሚል ግጥም ሰጥቼሽ
#ከቤቴ እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ
ቁጭ ብዬ
#አነባው

አየሽ!
#መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው
ምን ላርግ
#ወንድ_ልጅ ነኝና
ባደባባይ
#ስቄ ቤቴ ነው #የማለቅሰው!

ስለወደድኩት


@Lovers_Quotess 

ሼር
17 viewsedited  05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:19:13
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ
1.6K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 22:37:43 ስንት አመትህ/ሽ ነው
1.2K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 14:09:28
የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JONE አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።
301 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 14:09:28
189 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 09:07:03 .......አንቺ'ና ቁንጅናሽ .....
      
        እኔም ለኔ ስልሽ
   ሌላም ሠው ሢመኝሽ
    ተወዳድርኩ እኔም
      የግሌ ላደርግሽ
    ግና ምን ያደርጋል
    መስፈርትሽ ይከብዳል
    እንኳን  እኔ ቀርቶ
  እብዱም ደግሞ ያብዳል!!    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌


@Lovers_Quotess 

ሼር
1.8K viewsedited  06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ