Get Mystery Box with random crypto!

ልሳነ ግእዝ ለኩልነ

የቴሌግራም ቻናል አርማ lesangeez128 — ልሳነ ግእዝ ለኩልነ
የቴሌግራም ቻናል አርማ lesangeez128 — ልሳነ ግእዝ ለኩልነ
የሰርጥ አድራሻ: @lesangeez128
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.24K
የሰርጥ መግለጫ

የግእዝ ትምህርት በyoutube ተማሩ 👇
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
@lesangeez127
@Orthodox_Addis_mezmur
@Orthodox_spiritual_poems
@eotc_books_by_pdf
@lesangeez128_bot
ተመሰረተ
9/10/2012
ለአስተያየት @asrategabriel

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-09 16:02:27
በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦ በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ ለምን አይፀለይም?

➦ ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
1.6K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:06:35 የኔ ባትሆንም እስከ ሕይወቴ ማብቂያ ድረስ  ግን አፍቃሪህ ነኝ>>



ሰላም ፍቅር ጤና ካለህበት ይሆንልህ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው።  አብድ በአሁን ሰዓት የት እንዳለህ ለማወቅ አድራሻህን ለማኘት በጣም ጥረት አድርጌ ነበር ግን...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ

JOIN
https://t.me/+eSTN3ksEDVowZmE0
https://t.me/+eSTN3ksEDVowZmE0
679 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:22:07 ሆሳዕና

➦ ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው?

➦ የዘንባባ ዝንጣፊ ምሳሌነት ምነው?

➦ የቴሜር ዛፍ ዝንጣፊ ምሳሌነት ምንድነው?

➦ የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ምሳሌነት ምንድነው?

➦ በመጽሐፍ ቅዱስ የሚቀድመው ምኲራብ የሚለው ሳምንት ነበረ ሆሳዕና ለምን የመጨረሻው ሳምንት ሆነ?

➦ ኢየሱስ ለምን ትንሿን ውርንጭላ አህያ መረጠ?

➦ & ድንጋዮች እና አእሩግ ህፃናት(በወገብ ያሉ አፍ ያልፈቱ ህፃናት) ምን ብለው ዘመሩ?

ለሁሉም ጥያቄዎች መልሱን ለማግኘት እንዲሁም የሆሳዕናን መዝሙራት ከነ ግጥማቸው ለማግኘት

                       
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
789 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:18:17 ​​​​ሆሳዕና

በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15)

የዘንባባ ዝንጣፊ፦
ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው(
ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው
ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው

ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው
ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡

የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፦
☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።

የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው።
የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው።

የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፦
የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡
የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው።

ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና።

በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 ‌‌
585 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 12:38:00
የርዕሰ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች

ድንቅ፣ኃያል፣ርትዕት፣ጥንታዊት የሆነች የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከሚሰብኩ እናም ዕንቁ ከሚባሉት መካከል ቀዳሚው አባት ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርት የሚያገኙት ብቸኛው ቻናል ነው ይግቡ።


@abagebrekidan
@abagebrekidan
@abagebrekidan
897 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 09:14:33 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና.pdf

ይህ ታሪክ በጣም አክራሪ ሙስሊም የነበረች ክርስቲያኖችን እንደ ጳውሎስ ታሰቃያቸው ስለ ነበረች ታላቅ የግብፅ ባለሀብት ስለነበረችና ክርስቶስ በራሱ መንገድ ወደ መንገዱ የመለሳት የኢየሱስ በግ ነች በርሷ ላይ ወደ ክርስትና ሃይማኖት በመምጣቷ የደረሰባት መከራ ብዙዎች አሕዛብ እኅት ወንድሞችን ወደ ክርስትና መልሷል እናንተም የተዋሕዶ ልጆች በእምነት ለመጠንከር ይህን ጽሑፍ አንብቡ ራሷ ባለታሪኳ ነች የጻፈችው #100% እውነታ ላይ የተመሰረተ ነው

ናህድ  ማሕሙድ ሙትዋሊ እባላለሁ። ሴቶችን ብቻ የሚያስተምረው የሄልሜት ኤል ዘይቱን ትምህርት ቤት ዲን ነበርኩ...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ

         https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
         https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
         https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
976 views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:57:34 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለ ዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል
#የ1.1_Trillion ትርፍ  #ያጋሩ ይሸለሙ
https://t.me/Commerical_Bank_Of_Ethiopia

እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀብት
1.1 ትሪሊየን ትርፍ ምክንያት በማድረግ  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እስከ #ሚያዝያ_6 ብቻ የሚቆይ ባንካችን #በቴሌግራም_ገፅ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ ለ50 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ለሚያጋሩ ደንበኞች ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
#እስከ_ሚያዝያ_6 ድረስ የሚቆይ ልዩ #የያጋሩ_ይሸለሙ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
#በ1ኛ ዕጣ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች
#በ2ኛ ዕጣ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ17,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
#በ3ኛ ዕጣ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 12,000 ብር የሚያወጡ ዘመናዊ Samsung ሞባይል ቀፎዎች
#በ4ኛ ዕጣ . ለ 175 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
#በ5ኛ ዕጣ . ለ 160 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTecno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #ሚያዝያ_6_2015 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።
ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።

ለሽልማት የሚያበቁ መመሪያዎች

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward ) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ለብዙ ሰዎችን #በላኩ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ።

   @Commerical_Bank_Of_Ethiopia
  
@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
  
@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
1.2K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:45:48 ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ። የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....read more
986 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:43:29 እድሜህ / ሽ ስንት ነው

የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል?
የራስዎን ዕድሜ በመምረጥ የእርሶን ዕድሜ ያማከሉ ትምህርቶችን በየዕለቱ ይማሩ
#የሚፈልጉትን ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በpdf ያገኛሉ በተለይ በዚህ #በፆም ወቅት ጠቃሚ ቻናል ነው!

ከ56,000member በላይ ኦርቶዶክሳዊያን አሉበት የፈለጉትን ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ የቻናሉን ባለቤት እና ግሩፕ ውስጥ ያሉትን መእመናን መጠየቅ ትችላላችሁ
         አሁኑኑ ይ ላ ሉ
             
https://t.me/+qbi5Yt6tsUhiM2Zk
https://t.me/+qbi5Yt6tsUhiM2Zk
1.1K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:28:18 ሰበር መረጃ

አሁኑኑ

JOINE JOINE JOINE

OPEN OPEN OPEN
OPEN OPEN OPEN
OPEN OPEN OPEN
561 views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ