Get Mystery Box with random crypto!

ልሳነ ግእዝ ለኩልነ

የቴሌግራም ቻናል አርማ lesangeez128 — ልሳነ ግእዝ ለኩልነ
የቴሌግራም ቻናል አርማ lesangeez128 — ልሳነ ግእዝ ለኩልነ
የሰርጥ አድራሻ: @lesangeez128
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.24K
የሰርጥ መግለጫ

የግእዝ ትምህርት በyoutube ተማሩ 👇
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
@lesangeez127
@Orthodox_Addis_mezmur
@Orthodox_spiritual_poems
@eotc_books_by_pdf
@lesangeez128_bot
ተመሰረተ
9/10/2012
ለአስተያየት @asrategabriel

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-15 11:20:44 ➦ ለምን ቀዳሚት ሥዑር (ሥዑር_ቅዳሜ) (የስቅለት ማግስት) ላይ ቄጤማ ይታደላል ወይንም ይደረጋል ???

➦ የመጀመሪያው የትንሳኤው ብስራት የተሰማው መቼ ነበረ??

➦ በትንሳኤ ወቅት የሚባለው የሰላምታ አይነት ምነው??

➦ አክፍሎት ለምን ከአርብ ምሽት እስከ እሑድ ይፆማል??

➦ በአክፍሎት ያልፆመ ሰው ቅዳሜ ሌሊት ማስቀደስ ይችላል??

➦ ስናከፍል የምናገኛቸው በረከት እና ጥቅሞች ምን ምን ናቸው???

  
ሙሉውን ትምህርት ለማግኘት
191 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 21:09:11 ለምን ቀዳሚት ሥዑር (ሥዑር ቅዳሜ) (የስቅለት ማግስት ) ላይ ቄጤማ ይታደላል ወይንም ይደረጋል ???
ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ
ይህቺ ቅዳሜ በእነዚህ ስሞች ትታወቃለች
ቀዳሚት ሥዑር (ሥዑር ቅዳሜ)፤
ገብረ ሰላመ ፤ (ለምለም ቅዳሜ)
ሰንበት ዐባይ ቅዱስ_ቅዳሜ፤ #ቀዳሚት_ሰንበት
ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ
#ቀዳሚት_ሰንበት፤ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ፈጥሮ ከፈጸመ በኋላ ያረፈባት ስለሆነች፤ የእግዚአብሔር የዕረፍት ዕለት፤ ቀዳሚት ሰንበት (የዕረፍት ቀን) ትባላለች፡፡
#ሰንበት_ዐባይ (ታላቋ ሰንበት)፤ የመጀመሪያዋ ሰንበት በመሆኗ ታላቋ ሰንበት ትባላላች፡፡
#ቀዳሚት_ሥዑር_ (#ሥዑር_ቅዳሜ)፤ እግዚአብሔር ሥነ ፈጥረትን ከመፍጠር ዕረፍት እንዳደረገባት ዅሉ፣ የፍጥረት ርእስ የኾነውን አዳምን ለማዳን ሕማምና ሞት የተቀበለው አምላካችን ክርስቶስ በከርሰ መቃብር አርፎባታል፡፡ (ማቴ. ፳፯፥፷፩)፡፡
፠ ‹ሥዑር› የተባለችበት ምክንያትም በዓመት አንድ ቀን ስለምትጾም (የጾም ቀን በመኾኗ) ነው፡፡
የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ወዳጆቹ ቅዱሳን ሐዋርያትና ሌሌችም የጌታ ወዳጆች ጌታችን ተላልፎ ከተሰጠበት ዕለት ጀምሮ ብርሃነ ትንሣኤውን እስኪያዩ ድረስ እህል ውኃ በአፋቸው አልዞረም፡፡ ይመኩበትና ተስፋ ያደረጉት የነበረ አምላካቸው በመቃብር ስላረፈ ዕለቷን ሞቱን በማሰብና ትንሣኤውን በመናፈቅ በጾም አክብረዋታል፡፡
፠ የቻልን ሕዝበ ክርስቲያንም ይህን መነሻ በማድርግ ከዐርብ ጀምረን በማክፈል (በመጾም) እህል ውኃ ሳንቀምሱ ለሁለት ቀናት እናድራለን (እንካፍላለን)፡፡ እንደ ዋልድባና ማኅበረ ሥላሴ ባሉ ገዳማት ያሉ ታላላቅ አባቶችና ወንድሞች ደግሞ ከሆሳዕና አንዳንዶችም ከዕለተ ረቡዕ ጀምረው ለ7ት ቀናት ወይም ለ3ት ቀናት ያከፍላሉ፡፡
#ገብረ_ሰላመ_፤ (#ለምለም_ቅዳሜ)
ቅዳሜ የጠዋቱ ጸሎት ሲፈጸም ካህናቱ ‹‹ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፤ (በመስቀሉ ሰ
ላምን አደረገ፥ መሠረተ)›› እያሉ በቤተ ክርስቲያን ለተሰበሰቡ ምእመናን የምሥራች ቄጠማ ያድላሉ፡፡
፠ ቄጠማው በኖኅ ዘመን በንፍር ውኃ ምደር በተጠለቀለቀች ጊዜ፤ ኖኅ ወደ መርከብ ይዟቸው ከገባው እንስሳት መካከል የውኃውን መጉደል ለመረዳት ርግብን በመርከብ መስኮት አሾልኮ ልኮ እርሷም ቄጠማ በአፏ ይዛ በመመለስ የምሥራች ምልክት፥ የውኃውን መድረቅ እንደተነገረችውና እንደተደሰተ ሁሉ (ዘፍ. ፱፥፩-፳፱)፡፡ ‹‹በክርስቶስ ሞት፤ ሞተ ነፍስ ከሰው ልጆች ተወገደ፤›› ስንል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜ ጠዋት ደባትር መዘምራን ዝማሬን ካቀረቡ በኋላ ለልጆቿ ቄጠማ ታድለናለች፡፡ የምሥራች ተምሳሌት የኾነውን ቄጠማም፤ ከሲኦል ቃጠሎ ወደ ጥንተ ማኅደራችን ገነት መመለሳችንን  ለመመስከር በግንባራችን እናስረዋለን፡፡
(ፍኖተ ሕይወት)
#ቅዱስ_ቅዳሜ፤ ለ5500 በሲኦል ሲማቅቁ የነበሩ ነፍሳትን ሰላም ለሁላችሁን ይሁን ብሎ ወደ ገነት አስገብቷቸዋልና፤ ይህች ቅዳሜ ቅዱስ (የተለየች) ቅዳሜ ትባላለች፡፡
አውረድዎ፥ አውረድዎ፥ አውረድዎ እምዕፅ፤
ወአምጽኡ አፈዋተ ከርቤ ሕዉስ፡፡  

•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
775 views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:26:45
➬ ቅዳሜ_ሥዑር

➬ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ

➬ ቄጤማ ለምን?

➬ ሰንበት ዓባይ / ቅዱስ ቅዳሜ



ይቀላቀሉን
            
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
921 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:15:04 የማንንን ስብከት ፈልገው አጥተዋል ሁሉንም በአንድ ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል ከ15ሽ በላይ ተከታይ ያለው ቻናል ከፍተናል።

የመምህር ምህረተአብ አሰፋ ስብከት

የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌን ስብከት

የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ስብከት

የቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማን ስብከት

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ትምህርቶች

የዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እይታ

የሊቀ ሊቃውን ዕዝራ ሐዲስ ስብከት

ቻናሉን ለመቀላቀል ሰማያዊውን ይጫኑ

@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
893 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 15:01:28
ተፈጸመ
ከዚህ የበለጠ ምን ፍቅር አለ ?

በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦አምስቱ ቸንካሮች እነማን ናቸው?

➦ አምስቱ የእመቤታችን ማርያም ሀዘናት እነማን ናቸው?

➦ ክርስቶስ በመስቀል ሲሰቀል የተደረጉ ተአምራት!

➦ ሰባቱ የመስቀል ቃላት

➦ በዕለተ አርብ ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
106 views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 12:05:24
ተሰቀለ

የስቅለት ሙሉ ፊልም በአማርኛ

በሉቃስ ወንጌል ላይ ተመስርቶ የተሰራው የኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ የነበረውን ህይወት ከልደቱ እስከ ዕርገቱ ያስቃኛል።

ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር መላእክት ለማድነቅ ተገደዋል።

በእውነት እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር ተወዳዳሪ የለውም እኛም ከኃጢአታችን ተመልሰን ለነፍሳችን መድኃኒት ሰጥተን እግዚአብሔርም በእኛ ደስ እንዲሰኝ የመላእክትም የደስታ ምንጭ እንሆን ዘንድ የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁንልን።

ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።

•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
281 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:40:15
እንግዳቃላት

ግብረ
ሕማማትውስጥየሚገኙ
እናትርጉማቸው።

ኪራላይሶን፦ ትርጉም Read more..

ናይናን፦ ትርጉም Read more..

እብኖዲ፦ ትርጉም Read more..

ታኦስ፦ ትርጉም Read more..

ማስያስ፦ ትርጉም Read more..

ትስቡጣ፦ ትርጉም Read more..


አምነስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋሲልያሱ
አምንስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ
አምንስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ


ይቀላቀሉን
            
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
48 views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 11:42:15
በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦ በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ ለምን አይፀለይም?

➦ ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

➦ አምስቱ የእመቤታችን ሀዘናት የትኞቹ ናቸው?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

በተጨማሪ በሰሞነ ሕማማት የሚጸልዩትን መጽሐፍ
ግብረ ሕማማት
መልክአ ማኀየዊ
ሰይፈ ሥላሴ ወ ሰይፈ መለኮት
ድርሳነ ማኀየዊ
መዝሙረ ዳዊት የየዕለቱን

https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
594 views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 07:48:49        ➦ አምስቱ የእመቤታችን ኃዘናት ፦

1)ከአምስቱ አንዱ አይሁድ እንዲገድሉክ በቤተ መቅደስ ስምዖን ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነዉ።ሉቃ 2÷34_5

2)ሁለተኛዉም ሦስት ቀን በቤተ መቅደስ ባጣሁህ ጊዜ ነዉ።ሉቃ 2÷41_48

3)ሦስተኛዉም እጅህን እግርህን አስረዉ በጲላጦስ አደባባይ የገረፉህን ግርፋት ባሰብኩ ጊዜ ነዉ።ዮሐ19÷1

4)አራተኛዉም በዕለተ አርብ እራቆትህን ቸንክረዉ በሁለት ወንበዴዎች መካከል እንደሰቀልኩ ባሰብኩ ጊዜ ነዉ አለችዉ። ዮሐ19÷17_22

5)አምስተኛዉም ወደ ሐዲስ መቃብር ዉስጥ እንዳወረዱህ ባሰብኩ ጊዜ ነዉ።ዮሐ 19÷38_42
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

አምስቱ ችንካሮች እነማናቸው?

፩. ሳዶር ➤ ቀኝ እጁን ቸነከሩት
፪. አላዶር ➤ ግራ እጁን ቸነከሩት
፫. አዴራ ➤ ማሀል ልቡን ቸነከሩት
፬. ዳናት ➤ ሁለት እግሩን ቸነከሩት
፭. ሮዳስ ➤ ደረቱን ቸነከሩት


➦ሰባቱ ተአምራት፦

ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ የተሰቀለ ጊዜ የተፈፀሙ ተአምራት፦

1)ፀሐይ ጨልሟል
2)ጨረቃ ደም ሆነ
3)ከዋክብት እረገፉ
4)ዓለቶች ተሰነጠቁ
5)መቃብር ተከፈቱ
6)ሙታን ተነሱ
7)የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለሁለት ተቀደደ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➦ሰባቱ የመስቀል ቃላት፦

1)አምላኬ አምላኬ ለምን ተዉከኝ።ማቴ 27÷46
2)አባት ሆይ የሚያደርጉት አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ።
ሉቃ 23÷34

3)ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር እንድትኖር በእዉነት እነግረሃለሁ።
ሉቃ 23÷43

4)አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ አላት ።ዮሐ 19÷26_27
5)ተጠማሁ።ዮሐ 19÷28
6)አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ።ሉቃ 23÷46
7)የተፃፈ ሁሉ ደረሰ ተፈፀመ አለ።ዮሐ19

➦ ነገ ስግደት ነው ስንሰግድ ሕማሙን ስቃዩን እያሰብን እንስገድ
ኦኽ ክርስቶስ ኦኽ ኢየሱስ በምን በደልህ በምን ኃጢአትኽ በቀራንዮ አደባባይ ዋልኽ?
ስለ እኔ አይደለምን?
ግን ንጉሥ ሆይ ያንተን ውለታ እንኳን ለመክፈል ለመናገር ራሱ ያዳግታል እንዳንተ ዓይነት ፈጣሪ ከየትም አይገኝምና በምህረትህ እውነተኛ የፍቅር ጥግ እና ምንጭ መሆንህን ለዓለም መስበክ እንድችል ብቻ እርዳኝ አሜን

•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
610 views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 07:47:58
በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦ በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ ለምን አይፀለይም?

➦ ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
https://t.me/+RkglPUfilfs4MDFk
119 views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ