Get Mystery Box with random crypto!

ለሙስሊሟ እህቴ

የቴሌግራም ቻናል አርማ lemuslimuaehte — ለሙስሊሟ እህቴ
የቴሌግራም ቻናል አርማ lemuslimuaehte — ለሙስሊሟ እህቴ
የሰርጥ አድራሻ: @lemuslimuaehte
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.56K
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
بسم الله الرحمن الرحيم
በቻናላችን
ዲናዊ እውቀቶች
መሳጭ የሆኑ ታሪኮች
ስለ ትዳር ምክሮች

እናንተን ያዝናናል ያስተምራል የምንላቸው
በአላህ ፍቃድ ለናንተ እናደርሳለን።
ከናንተ ሚጠበቀው join ማረግ ነው።
@lemuslimuaehte
for any comment 👇
@fitayebot

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-19 12:05:53 «እህቴ ሆይ! አንቺ ምናልባትም አሁን በሕይወት እያለሽ የተሟላውን ሒጃብ ለመልበስና በአግባቡ ለመሸፋፈን ላትፈልጊ ትችያለሽ፡፡ ያው በግልጽ እንደምናየው ፀጉርሽን ከፍተሽ፣ ሽቶ ተቀባብተሸ ከናፍርሽን ሊፒስቲክ አጥግበሽ፣ ጡትሽን እሹለሽ፣ ደረትሽ ከፍተሽ፣ ዓይኖችሽን ተኳኩለሽ፣ እጆችሽንና እግሮችሽን ገላልጠሸ፣ የውስጥ ሱሪሽን እያሳየሽ ወሲብ ቀስቃሽ ጨርቆችን ለብሰሽ የትም እየታየሽ ነው፡፡ ከሩቁ ድብን ብላሽ የሰው ዓይን ውስጥም እየገባሽ ነው፡፡ በእውነቱ ቀበጦቹ ሒጃቢስቶች ዓይነ-ግቡ ለመባል ከፍተኛ ጥረትን እያደረጉ ነው፡፡ ነገር ግን አስታውሺ!  አንድ ቀን ከራስ ፀጉርሽ እስከ እግር ጥፍርሽ ድረስ በተገቢው ሁኔታ ትለብሻለሁ፡፡
ግና የዛኔ ወደመቃብር ነው የምትወርጂው፡፡ ስለዚህ ያንን ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሟላ ሒጃብን የምትለብሽበት ዕለት አታድርጊው፡፡ እባክሽን አሁኑኑ ልበሺው "ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት" ሲባል አልሰማሽም? ገላ ፈራሽ ነው፤ ውበትም ጠፊ ነው፡፡ አዎ! ምንም ያህል ብታምሪ፣ የቱንም ያህል ድብን ብለሽ የወንዶች ዓይን ውስጥ ብትገቢ አንድ ቀን ሟች ነሽ፡፡ እናም ከወዲሁ የኣኼራ ሕይወትሽን ገንቢ። በዱንያ ሳለሽ ለቀበርሽ ስንቅ ያዥ፡፡

ሙስሊሟ እህቴ ሆይ!

አረዓያዎችሽ ሰሃብያት እንጂ
የፊልም አክተሮች በፍፁም አይሁኑ!

--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------

በቴሌግራም ይ ላ ሉን!


@lemuslimuaehte
393 viewsSofi@, edited  09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 11:50:20

\\\\\\\\\\\\ ጥሩ ሚስት እና ጠቃሚ
እውቀት ከአላህ ጋር ነው።////////

=>ወንዶች ኒካህ ማሰርን የሚፈሩትን ያህል ሴት ልጅን መበደልም ቢፈሩ ምድር ጀነት ትሆን ነበር!!

وَأَمَّا مَنْ آمَنَ وَعَمِلَ صَالِحًا فَلَهُ جَزَاءً الْحُسْنَىٰ وَسَنَقُولُ لَهُ مِنْ أَمْرِنَا يُسْرًا
ያመነም ስውማ መልካምንም ሥራ የስራ ለእርሱ ከምንዳ በኩል መልካሚቱ ገነት አለችው ለእርሱም ከትእዛዛችን ገርን ነገር እናዘዋለን (አለ) ሱረቱ አል ካህፍ ፣88

ደስተኞች ማለት
ልባቸውን አላህን በማውሳት ያረጋጓት እና
ብቸኝነታቸውን ወደ አላህ በመጠጋት
ያጠፉት ናቸው ።

⇘ ጠበብ ያለ ኑሮ ውስጥ እንኳን ቢሆኑም
በፈገግታና በደስታ ተሞልተው ታገኛቸዋለህ

https://t.me/lemuslimuaehte
365 viewsاِتقو الله حيث ما كنتم, edited  08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 15:38:23 ጌታህን እያመፅክ ወዳጅነኝ ማለትህ
ወንድሜከንቱነው ይህአስተሳሰብህ
ውዴታህ በርግጥም እውነትቢሆንማ
ትታዘዘው ነበር ምንም ሳታቅማማ
t.me/lemuslimuaehte
333 viewsSofi@, 12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 15:24:29 እውቀት (ኢልም) በቀላሉ ሚገኝ
አይደለም
~እውቀትን(ኢልምን) ለመቅሰም ብዙ ጥረት ሰብርንና መሰዋትን ይፈልጋል።

ውድን ነገር የፈለገ ሰው ውድን ነገር አሳልፎ ይሰጣል
እውቀትን (ኢልምን)የፈለገ ውድዋን ጊዜውን ውዱን ኢልም በመፈለግ ላይ ማሳለፍ ሲንችል ነው ውዱን ኢልም ሚያገኘው

ለመቅራት ለማወቅ ጊዜአችንን በአግባቡ እንጠቀም ለሚጠቅመን ነገር እጂ ለማይጠቅም ነገር ጊዜአችንን አናባክን።

قال العلامة صالح الفوزان -حفظه اللّٰه- :
« لا تملَّ من طلب العلم، ٱطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النافلة»

[الاجابات المهمة ٨٤].
ሷሊሕ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ አሉ፦

"እውቀትን ከመማር እንዳትሰለች፤ የመገንዘብ አቅምህ ዝቅተኛም ቢሆን እውቀትን ፈልግ። አነስተኛ እውቀት ከመልካም ተግባር ጋር በረካ አለበት። መልካም ነገሮችም አሉበት። እውቀት በመፈለግ ላይ መፅናት እጅግ መልካም ነገር ነው። እውቀት መፈለግ ዒባዳ ነው። እውቀትን መፈለግ ትርፍ ሰላቶችን ከመስገድ ይበልጣል።
[الاجابات المهمة ٨٤]

وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا
_«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ
በል።»【ጦሃ: 20፥114】_https://t.me/lemuslimuaehte
327 viewsSofi@, 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 18:33:01 ዱኣ ሚያደርግልህ ጓደኛ ካለህ እደለኛ ነህ !

ከእውነተኛ ጓደኛ መገለጫው አንዱ በዱኣዋቹ መሀል አንተን ማስታወሱ ነው።

ጓደኞቼ አላህ ይጠብቅልኝ እስከ ጥግ እወዳችኋለሁ በዱኒያ እንዳሰባሰበን በጀነተል ፊርዶስም አይለየን amine
268 views. ...., 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 07:49:31
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ይላሉ፦

➧ሴቶች ሆይ ሰደቃ አብዝታችሁ ስጡ! አብዛኞቹ የጀሀነም እሳት ነዋሪዎች እናንተ ሁናችሁ አይቻችኋላሁና።

➧ጀሀነም ውስጥ የበዛንበት ምክንያቱ ምንድን ነው አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ብለው ጠየቁ፡ ከዛም ረሱል"እርግማን ስለምታበዙና የባላችሁን ውለታ ስለምትክዱ ብለው መለሱላቸው።


➻ሴቶችን ጀሀነም ውስጥ እንዲበዙ ያደረጋቸው ሁለት ምክንያቶች ፡

①እርግማን ስለሚያበዙ

② ከባላቸው ጋ ለአመታት የደስታን ህይወት አሳልፈው ልክ አንድ ቀን የሆነ ነገር ሳያሟላላት ሲቀር "አንተ ምን አድርገህልኝ ታውቃለህ ምናምን ብለው ያን ሁሉ በደስታ ያሳለፉትን ያን ሁሉ ውሌታውን በአንዲት ጉድለት ስለሚክዱ"እንዲሁም የባላቸውን ሀቅ ስለማያሟሉ በሚልም ተፈስሯል።

➧እንዳጠቃላይ ከነዚህና መሰል ተግባራቶች ራሳችሁን በማራቅ ነፍሳችሁን ከጀሀነም እሳት በአላህ ፈቃድ ታደጉ።

➧በዋናነት ጀሀነም ውስጥ የሴትች መብዛት ሰበብ እነዚህ ሁለት ነገሮች መሆናቸውን ረሱል ተናግረዋል።

አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን አሚን።

ምንጭ ሶሂሁል ቡኻሪ (304)

𝒽𝓊𝓈ℯ𝓃 𝒶𝒽𝓂ℯ𝒹

https://t.me/joinchat/AAAAAFVzuS5gUe0MqdnPQQ
381 viewsاِتقو الله حيث ما كنتم, 04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 18:37:08 ➧ወደፊት አገባሻለሁ በሚል ቃል መጃጃል ይቅር!!
ከወደድካት ቶሎ አግባት ወደፊት ቀጠሮ ምን አስፈለገ!?የራስህ አድርገህ አንተንም እሷንም አሳርፍት!!በደረቁ ልቧ አታድርቅ!!

➲ያዉ የብዙ እህቶች ልብ ለመድረቅ ከዒልም መራቅ ሰበብ ይሄ ቃል ነዉ። ነቃ በሉ ኒካ የሌለዉ ነገር መላ የለዉም መጨረሻዉ ቁጭት ነዉ። ለማለት ነዉ! ከወደድካት ከወደደችህ ዳይ ወደ ሀላል የምን በደረቅ መጃጃል?!

➲አንዳዶችማ የወደፊቴ እያለ ሲኮፈስ ከህዋላ ገብቶ የዝንድሮዬ ብሎ ላጥ ሲያደርገዉ ወይኔ፣ እሪ ፣ ይላል አይጠቅምምኮ ቀድሞ ነበር መጠንቀቅ!!

➧ሴት ልጂ ደግሞ ዝም ብሎ በወሬ ወራት ከሚያስቆጥራት ይልቅ ቶሎ ሀላሉ የሚያደርጋት የምንግዜም ምርጫዋ ነዉ።

አላህ መልካሙን ዘውጅ ላላገባነው ይወፍቀን ያገቡትንም ጀሊሉ ያማረ ያድርግላቸው

Allhume amine
@DinisNesiha
283 views. ...., 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 04:07:33 #አላህን_በመታዘዝ_ከፍ_በል #አላህን_በማመፅ_አትዋረድ__!!
#ሰዎች_በዱንያቸው_ሲብቃቁ #አንተ በአላህተብቃቃ
#ሰዎች_በዱንያቸው_ሲደሰቱ #አንተ_በአላህ_ተደሰት
#ሰዎች_ከወዳጆቻቸው ጋ ሲጨዋወቱ #አንተ_ከጌታህ_ጋ_ተዋወስ
#ሰዎች_ከንጉሶቻቸውና_ከአለቆቻቸውጋ ሲተዋወቁና የበላይነት ለማግኘት ወደ እነርሱ ሲቃረቡ
#አንተ_ግን_ከአላህ_ጋ ተዋወቅ ወደ እሱም ተቃረብ።
#በዚህም_ድካ_የደረሰ_የኾነ_የበላይነት_ታገኛለህ
#አትሰበር__!!
አሏህ ሁሉንም ቻይ ነው አንተ ብቻ የእውነት እመነው ጊዜህ ቢረዝምም በሰፈር ቀና በል አብሽር አትፈር ህፀፅ መከራህ ቢገዝፍም ስቃይህ ቢፋጂ እንደ ፍም አትሰበር!! መከራህ ችግርህ ይወገዳል ጠላትህ በቁጭት ይነዳል አትሰበር!!
ህይወትህ ይስተካከላል፡
ጎደሎህ ሁሉ ይሞላል፡
አላህ ሁሉን ማድረግ ይችላል፡
#አትሰበር__!!
ፀሀይ ከሩቅ ትወጣለች፡
ደስታህም ልክ እንደዛው ነች፡
ጨለማን ታስወግዳለች፡
ስኬትህን ትወልደዋለች፡
#አትሰበር_!!ረጂም ጉዞህም ባያበቃ፡ ብታዜም የሀዘን ሲቃ፡
ስትፈልግ ብትጠፋም ጨረቃ፡
ትመጣለች አትቀርም ጠልቃ፡
#አትሰበር!! አብሽር ፅልመቱ ይገፈፋል፡ተግባርህ ከህልምህ ይሰፋል፡ተስፋ አድርግ የነገን ማን ያውቃል፡ብቻ እጥብቅ የጌታህን ቃል፡#አትሰበር!! ጥሩው ይሆናል ገርበገር፡ ታገስ እንዳትበገር፡
ሁሉም ይቀራል በነበር፡
ብቻ ፅና አንተ አትሰበር፡
#አትሰበር___!!
የሱሀቦች ዘመን

@suhabaa
━━━━━ ━━━━━
ሙሀመድ ይመር
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/lemuslimuaehte
450 viewsSofi@, 01:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 11:37:56 ⇠الحياء زينة المرأة وجمالها

⇢ሀያዕ የሴት ልጅ ውበቷ ነው።

الشيخ عبدالرزاق_البدر حفظه الله

➧ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ
የሴት ልጅ ውበቷ ሐያዋ” ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።
391 views. ...., 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ