Get Mystery Box with random crypto!

ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ lanufiriquelayewmelqiyama — ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ lanufiriquelayewmelqiyama — ላኑፈሪቁ ኢላ የዉመል ቂያማ የዳዕዋ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @lanufiriquelayewmelqiyama
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.32K
የሰርጥ መግለጫ

💚 ልቦች የሚመኙትን ነገር ይለምናሉ
አላህ ደግሞ በሚሻላት እና በሚበልጠው
ነገር ይመልስላታል‥ አላህ ያውቃል
#በአላህ_ምርጫዎች_ተማመን
 1 https://t.me/Golden_Speech
2 https://t.me/ALJUEDDAAWA
3 http://telegram.me/QURAN_YELB_BREHAN
4 https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-02 22:51:59
ወድና የተከበራችሁ የወሎ ሙስሊሞች ልማትና በጎ አድራጎት ማህበር ተከታይ እህት ወንድሞቻችን

ማህበራችን ከውጭ ኢንባሲዎች ጀምሮ ከሀገር ውስጥ ከሰላም ሚኒስተር እውቅና ያገኘ ህጋዊ ማህበር ነው

ስለማህበራችን አላማ መቸ ተመሰረተ፣ በነማን ተመሰረት፣ እንደትስ ተመሰረተ፣ ለምንስ አላማ ተመሰረተ ፣ ከተመሰረተስ ምን ምን ስራዎችን ሰራ እና አሁንስ ምን እየሰራ ነው የሚለውን ማብራሪያ ሰሞኑን ይዘንላችሁ እንቀርባለን

ማህበራችን ከግለሰቦች አቋም የፀዳ፣ በህግና በስርአት የሚመራ ፣የወሎን ችግር የሚፈታ፣ ለተቸገሩት ደራሽ፣ ሙስሊም ክርስቲያኑን በእኩል አይን የሚያይ፣ ከንትርክና አሉቧልታ ወሬ የፀዳ ማህበር እንድሆን የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁዎች ስለሆነ በሁሉም ነገር እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ፔጃችን ለብዙ ሰዎች ተደራሽ እንድሆን ሸርና ላይክ በማድረግ ለብዙዎች እንድደርስ አድርጉ በአላህ ፍቃድ ይህ ፔጅ ስለማህበራችን አላማ፣ስለምንሰራቸው ስራዎች፣ አሁን እያከናወናቸው ስላሉ ተግባራቶች እና ድናዊ ነገራቶችን ብቻ እናስተላልፍበታለን እናንተም ሊንኩን ሸር በማድረግ ተባበሩን።
የወለየዎች ብስራት ሼር ሼር

ይህ ፔጅ አድስ የተከፈተው የወሎ ሙስሊሞች ልማትና መረዳጃ ማህበር ሊንክ ነወ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=102671485883325&id=101676499316157
2.0K views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:13:17
በህግ የተያዘ ነገር ላይ አልገባም ማንም ይታሰር ይፈታ አልቃወምም።ነገር ግን የኔ አቋም የአዲሱ መጅሊስ አንዱ ተግባር ኦዲት ማስደረግና የተሰሩ ወንጀሎች ካሉ አጠናክሮ ለክስ ማቅረብ ነው!










ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት
በይቱብ ለመከታተል ሊንኩ
https://www.youtube.com/channel/UCUMGvAQj6mA3khz4S0qrm9A

በቴሌግራም
Join us➤ https://t.me/joinchat/AAAAAEylhoNan2NxlEzHvQ
2.0K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 13:03:00 ሀገሬ በደስታሽ ተዉቤ ፍክት ድምቅ ብየ አለሁልሽ ሀገሬ ሁሌየም ደሥሥ ይበልሽ...ወላሂ





2.0K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:54:27

2.0K views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 19:44:54 በህግ የተያዘ ነገር ላይ አልገባም ማንም ይታሰር ይፈታ አልቃወምም።ነገር ግን የኔ አቋም የአዲሱ መጅሊስ አንዱ ተግባር ኦዲት ማስደረግና የተሰሩ ወንጀሎች ካሉ አጠናክሮ ለክስ ማቅረብ ነው!


2.0K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 06:47:40

2.5K views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 07:43:16 ታሪክ የደመቀበት ታሪካዉይ ቀን








2.2K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 14:17:01

408 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 09:20:28 ሰበር ዜና!

በአሁኑ ሰአት መጅሊስ በፌደራል ፖሊስ ተከቧል።
ማንኛው የመጅሊስ ሰራተኛ መግባት አይችልም ተብሏል።
የነ ሙፍቲ የስልጣን ዘመን አልቆለታል።

ፍትህ ሬዲዎ

ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት
በይቱብ ለመከታተል ሊንኩ
https://www.youtube.com/channel/UCUMGvAQj6mA3khz4S0qrm9A

በቴሌግራም
Join us➤ https://t.me/joinchat/AAAAAEylhoNan2NxlEzHvQ
684 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 07:20:57

667 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ