በህግ የተያዘ ነገር ላይ አልገባም ማንም ይታሰር ይፈታ አልቃወምም።ነገር ግን የኔ አቋም የአዲሱ መጅሊስ አንዱ ተግባር ኦዲት ማስደረግና የተሰሩ ወንጀሎች ካሉ አጠናክሮ ለክስ ማቅረብ ነው! 2.0K views16:44