Get Mystery Box with random crypto!

Korojo

የቴሌግራም ቻናል አርማ korojoapp — Korojo K
የቴሌግራም ቻናል አርማ korojoapp — Korojo
የሰርጥ አድራሻ: @korojoapp
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.11K
የሰርጥ መግለጫ

📌Sell & buy new & used stuff on the Korojo app for free
📌አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን ያለክፍያ በኮሮጆ መተግበሪያ ይግዙ፣ይሽጡ
➡️ Electronics/ኤሌክትሮኒክስ
➡️ Shoes and Clothes/ልብስ እና ጫማ
➡️ Health and Beauty/ጤናና ውበት
And many more/ እና ሌሎችም
Korojo
Buy.Sell.Excel 💯
ኮሮጆ
ገበያ ነው በእጅዎ💯

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-28 09:38:15
Korojo መተግበሪያን በመጠቀም የወደዱትን ይግዙ!

መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ: https://korojo.app/download
904 views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:25:23
Korojo app ስልክዎን ብቻ በመጠቀም ማንኛውንም አይነት እቃ መግዛትና መሸጥ የሚችሉበት መተግበሪያ ነው። ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ! https://korojo.app/download
886 views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 08:55:39
ከጠይም የፊት ቀለም ጋር የሚሄዱ የlipstick ቀለሞች
1. Nude shades
2. Matt brown
3. Matt red
ሁሉንም Korojo app ላይ ማግኘት ይችላሉ
Https://korojo.app/download
1.1K views05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 12:42:35
4 ተወዳጅ የወንዶች ሽቶዎች ፣ ሁሉንም korojo app ላይ ያገኛሉ
1. Sauvage by Dior
2. BLEU DE CHANEL
3. 1million by Paco Rabanne
4. Eros by Versace

መተግበሪያውን አውርደው ይሸምቱ https://korojo.app/download
1.2K views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 08:22:20
መልካም የአባቶች ቀን!
ከአባታችሁ የተማራችሁት ምንድን ነው?
ቆራጥነት? ትጋት? ጥንካሬ? አካፍሉን

https://korojo.app/download
1.1K views05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 11:26:09
Korojo app ላይ ሲሸምቱ :
-መግዛት የሚፈልጉትን እቃ ይፈልጉ (Search)
-በቅርብ post የተደረጉ እቃዎችን ይመልከቱ
-የሚፈልጉትን category ይምረጡ
-የእቃዎችን ዋጋ ያወዳድሩ
-የእቃዎቹን ሁኔታ (አዲስ ወይም ያገለገለ) መለየት ይችላሉ
-ሻጭ ከየት አካባቢ እቃውን እንደለጠፉ ማየት ይችላሉ

መተግበሪያውን ያውርዱ: https://korojo.app/download
1.3K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 12:33:34
ያገለገሉ ስልኮችን ከመግዛታቹ በፊት check ማድረግ ያለባቹ 6 ነገሮች
1. microphone and speaker: ስልክ በመደወል የስልኩን ድምፅ ጥራት መስማት እና የስልኩ speaker መስራቱን ማረጋገጥ

2. ስልኩ ኦርጅናል መሆኑን ማረጋገጥ ( ኦርጅናል መሆኑን እንዴት ማወቅ እንደሚቻል ከዚ በፊት ያደረግነው post ላይ ማየት ይችላሉ) https://t.me/korojoapp/733

3. የስልኩ screen ላይ ጭረት እንደሌለ ማየት
4. የስልኩን ካሜራ ጥራት እና አሻራው መስራቱን ማረጋገጥ
5. Wi-Fi ፣ Bluetooth እና data መስራቱን ማረጋገጥ
6. charger፣ Sim card እና earphone መሰኪያዎቹ እንደሚሰሩ ማረጋገጥ
1.2K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 08:08:15
ፊታቹ ላይ ብጉር ላስቸገራቹ በባለሙያዎች የሚመከሩ 3 ምርቶች
1. Cerave acne control cleanser
2. Neutrogena Oil Free Acne Wash
3. Gentle clear clarifying acne cream cleanser - Cetaphil

ደረቅ ፊት እና ቅባት ላለው ፊት የሚሆኑ ምርቶች የተለያዩ ናችው። የትኛው የቆዳ አይነት እንዳለን ማወቅ ፊታችንን በተሻለ መንገድ እንድንንከባከብ ይረዳል።

የብጉር ማጥፊያ ምርቶች በተለያየ መንገድ ይሰራሉ:
- እብጠትን የሚያስከትሉ ባክቴሪያዎችን በመግደል፣
- በቆዳ ላይ ያለ አላስፈላጊ ዘይትን በማስወገድ፣
- አዲስ የቆዳ ሴሎች እድገት በማፋጠን እና
- የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ ይሰራሉ።
https://korojo.app/download
1.2K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 11:55:29
Samsung ስልክ Original መሆኑን ለመለየት በመጀመሪያ የስልክዎን IMEI code ይፈልጉ

IMEI code ለማግኘት setting-> about phone-> status-> IMEI information ወይም *#06# ፅፈው በመደወል ወይም ከስልክዎ ጀርባ ላይ ያገኙታል

ከሚዘረዘሩት IMEI code አንዱን ይውሰዱ እና http://imei.info እዚህ site ላይ ቁጥሩን ያስገቡ
I am Human የሚለውን ከመረጣችሁ በኋላ check ስትሉት የስልክዎን ስም እና Model ያመጣል: ካላመጣ ስልኩ ኦርጅናል አይደለም።
https://korojo.app/download
1.2K viewsedited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 11:13:34
Protein powders ከእንስሳት ወይም ከእፅዋት ማለትም እንደ ወተት፣ እንቁላል፣ ሩዝ ወይም አተር ካሉ ምግቦች የሚሰሩ የፕሮቲን ምንጭ ናቸው።

የ Protein powder ጥቅም:
-የሰውነት ክብደትን ይቀንሳል
-ለጡንቻ እድገት እና ጥንካሬ ይረዳል
-የተጎዳ ጡንቻን ለመጠገን ይረዳል

Protein powder ከመጠቀማችን በፊት ምን ያህል ፕሮቲን ለሰውነታችን እንደሚያስፈልግ ማወቅ አለብን። ከምግባቸው ውስጥ በቂ ፕሮቲን የማያገኙ ሰዎች ወይም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚያደርጉ ሰዎች በቀን ከ25-50 ግራም እንዲወስዱ ይመከራል።

ይሁን እንጂ ብዙ የፕሮቲን መጠን መውሰድ የለብንም። የፕሮቲን መጠን በሰውነታችን ውስጥ ሲበዛ የምግብ መፈጨት ችግር (የሆድ መነፋት፣ የጨጓራ ህመም እና የሆድ ቁርጠት) ያመጣል። https://korojo.app/download
1.3K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ