Get Mystery Box with random crypto!

ፊታቹ ላይ ብጉር ላስቸገራቹ በባለሙያዎች የሚመከሩ 3 ምርቶች 1. Cerave acne control | Korojo

ፊታቹ ላይ ብጉር ላስቸገራቹ በባለሙያዎች የሚመከሩ 3 ምርቶች
1. Cerave acne control cleanser
2. Neutrogena Oil Free Acne Wash
3. Gentle clear clarifying acne cream cleanser - Cetaphil

ደረቅ ፊት እና ቅባት ላለው ፊት የሚሆኑ ምርቶች የተለያዩ ናችው። የትኛው የቆዳ አይነት እንዳለን ማወቅ ፊታችንን በተሻለ መንገድ እንድንንከባከብ ይረዳል።

የብጉር ማጥፊያ ምርቶች በተለያየ መንገድ ይሰራሉ:
- እብጠትን የሚያስከትሉ ባክቴሪያዎችን በመግደል፣
- በቆዳ ላይ ያለ አላስፈላጊ ዘይትን በማስወገድ፣
- አዲስ የቆዳ ሴሎች እድገት በማፋጠን እና
- የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ ይሰራሉ።
https://korojo.app/download