Get Mystery Box with random crypto!

Samsung ስልክ Original መሆኑን ለመለየት በመጀመሪያ የስልክዎን IMEI code ይፈልጉ | Korojo

Samsung ስልክ Original መሆኑን ለመለየት በመጀመሪያ የስልክዎን IMEI code ይፈልጉ

IMEI code ለማግኘት setting-> about phone-> status-> IMEI information ወይም *#06# ፅፈው በመደወል ወይም ከስልክዎ ጀርባ ላይ ያገኙታል

ከሚዘረዘሩት IMEI code አንዱን ይውሰዱ እና http://imei.info እዚህ site ላይ ቁጥሩን ያስገቡ
I am Human የሚለውን ከመረጣችሁ በኋላ check ስትሉት የስልክዎን ስም እና Model ያመጣል: ካላመጣ ስልኩ ኦርጅናል አይደለም።
https://korojo.app/download