Get Mystery Box with random crypto!

ያገለገሉ ስልኮችን ከመግዛታቹ በፊት check ማድረግ ያለባቹ 6 ነገሮች 1. microphone an | Korojo

ያገለገሉ ስልኮችን ከመግዛታቹ በፊት check ማድረግ ያለባቹ 6 ነገሮች
1. microphone and speaker: ስልክ በመደወል የስልኩን ድምፅ ጥራት መስማት እና የስልኩ speaker መስራቱን ማረጋገጥ

2. ስልኩ ኦርጅናል መሆኑን ማረጋገጥ ( ኦርጅናል መሆኑን እንዴት ማወቅ እንደሚቻል ከዚ በፊት ያደረግነው post ላይ ማየት ይችላሉ) https://t.me/korojoapp/733

3. የስልኩ screen ላይ ጭረት እንደሌለ ማየት
4. የስልኩን ካሜራ ጥራት እና አሻራው መስራቱን ማረጋገጥ
5. Wi-Fi ፣ Bluetooth እና data መስራቱን ማረጋገጥ
6. charger፣ Sim card እና earphone መሰኪያዎቹ እንደሚሰሩ ማረጋገጥ