Get Mystery Box with random crypto!

VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ kidus_god — VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ kidus_god — VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @kidus_god
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.21K
የሰርጥ መግለጫ

✞ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው !! ✞
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-08-06 22:06:14 † ጾመ ፍልሰታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፷፬
ዓመት በዚች ምድር ኖራ እንደ አንድ ልጇ መሞቷን መነሣቷንና ማረጓን ያዩ ዘንድ ሐዋርያት የጾሙት ጾም ነው።

ከነሐሴ ፩ ቀን እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን ሲጾም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዐዋጅ ከደነገገቻቸው ሰባቱ አጽዋማትም አንዱ ነው።


❁ ጾመ ፍልሰታ ❁
✿@Kidus_God✿
15.3K viewsRooney, edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 17:49:28
✞ ረቡኒ ትርጓሜው ምን ማለት ነው ?
Anonymous Quiz
14%
አምላኬ ሆይ
66%
መምህር ሆይ
8%
ጠባቂዬ ሆይ
13%
መድኃኒቴ ሆይ
3.4K voters20.1K viewsRooney, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 14:52:28
✤ " ደኅና ሰው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ያገኛል፤ ተንኰለኛውን ሰው ግን ይቀሥፈዋል። "

▩ መጽሐፈ ምሳሌ 12:2 ▩
▧ @Kidus_God ▧
17.7K viewsRooney, edited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 09:24:41
✞ ይዲድያ የስሙ ትርጉም ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
17%
በእግዚአብሔር የተባረከ
10%
በእግዚአብሔር የተቀባ
8%
የእግዚአብሔር ሀይል
65%
በእግዚአብሔር የተወደደ
3.6K voters25.1K viewsRooney, 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 12:52:46
❝ ያዕቆብም ከእንቅልፉ ተነሥቶ። በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ ነው እኔ አላወቅሁም ነበር አለ። ❞

✮ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 28 ✮
✯ @Kidus_God ✯

By:- Rooney Getu
22.6K viewsRooney, edited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 09:48:33
☥ የኖህ ታሪክ የተፃፈው በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው?
Anonymous Quiz
15%
ዘሌዋውያን
13%
ዘዳግም
54%
ዘፍጥረት
18%
ዘጸአት
3.4K voters20.9K viewsRooney, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 13:58:03 ​​​​† ጠላትን ለምን ከፋዉ †


እኔዉ ጎንበስ ብዬ እኔዉ ቀና ላልኩት
እኔዉ አመስግኜ እኔ ለሰገድኩት
ጠላት ምን ተነካ የሚያረዉ በቅናት
እመቤቴ ብዬ እኔዉ ለወደድኳት
ያንድዬ እናት ብዬ እኔዉ ከወደድኳት
ብወድቅ ብነሳ እኔዉ ካልደከመኝ
ሳወድሳት ብዉል እኔን ካልሰለቸኝ
ስማፀናት ባድር እኔዉ ካልታከተኝ
ጠላት ምን አገባዉ አትስገድ የሚለኝ
ፃድቃንን አይቼ እኔ ብማፀናት
ገብረኤልን አይቼ እኔ  ባወድሳት
ሰማህታትን አይቼ እኔ ብሞትላት
አምላክን አይቼ እኔ እሷን ብመርጣት
ልጄ ስላለችኝ እናቴ ስላልኳት
ጠላት ለምን ከፋዉ እኔ እሷን ብወዳት
አፅናንተሽኝ አይቻለዉ ሲከፋኝ እናቴ
ሚስጥረኛዬ ነሽ ገፀ በረከቴ
አልተዉሽም እስከ ለተ ሞቴ



♚ @kidus_God ♚
22.8K viewsKidus, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-26 18:52:45
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
54.2K views⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ℍᗴⓇ︎🅝︎🄰ɴ, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ