Get Mystery Box with random crypto!

VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ kidus_god — VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ kidus_god — VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @kidus_god
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.21K
የሰርጥ መግለጫ

✞ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው !! ✞
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-10-02 22:30:50 መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል
1)የጌታችን እኔ የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለበት።
2)የጌታችን እናት አልተነሳችም
3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው።
ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው። አሁኑኑ ይቀላቀሉ በማርያም

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ናታኒም ቲዩብ
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
የይቱብ ቻናላችን


𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌

ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ
በናታኒም ቲዩብ
በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።






191 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 20:54:18 በኢትዮጵያ ብቸኛው የኢ/ኦ/ተ/ቤ የቋሚ የጥያቄና መልስ የሚተላለፍበት ቻናል ሁሉም ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
1.1K viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 22:09:31                       
                      
                      
                      
         ️
        
                      
                      
                       ️
                      
                      
                      
▬ ▬ ▬ ▬ ይ ላ ሉን። ▬ ▬ ▬ ▬
471 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 20:48:28
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው #ማኅቶት_ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።

https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
1.1K viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 13:55:03
✞ ዮናስ በአሳ ሆድ ውስጥ ለምን ያክል ጊዜ ቆይ?
Anonymous Quiz
7%
ሁለት ቀንና ሁለት ሌሊት
75%
ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት
4%
አራት ቀንና አራት ሌሊት
13%
ሰባት ቀንና ሰባት ሌሊት
2.4K voters16.2K viewsRooney, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 17:01:03
✤ " ጠላትህ ቢወድቅ ደስ አይበልህ፥ በመሰናከሉም ልብህ ሐሤት አያድርግ። "

▩ መጽሐፈ ምሳሌ 24:17 ▩
▧ @Kidus_God ▧
14.0K viewsRooney, 14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 13:59:42 ✞ የደስታ ምንጭ ክርስቶስ ነው ✞

ውበትን ተስፋ አታድርጉት
የረገፈና የታመመ የቆሰለ ዕለት ታዝናላቹ
ሀብታችሁን ደስታ አታድርጉት...........

❉ @Kidus_God ❉
❉ @Kidus_God ❉
12.2K viewsRooney, edited  10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 20:45:01 ​​​​​​† ያረጃል የዓለም ዝና
ጥበብም ሆኖ መና
አንተ ግን ያው አንተ ነህ
በሁሉ ትጸናለኽ
አንተ ግን ያው አንተ ነህ
በሁሉ ትጸናለኽ
ምስጋና በመቅደስህ
ዝማሬ በማደሪያ
ልሰዋ ጠዋት ማታ
ክብሬ ነህ የኔ ጌታ

♪ መዝሙር
❉ @Kidus_God ❉
12.0K viewsRooney, edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 08:06:22
✞ የማቱሳላ አባት ማን ነው ? ✞
Anonymous Quiz
18%
ያሬድ
12%
አብርሃም
28%
ኖህ
43%
ሄኖክ
2.8K voters16.4K viewsRooney, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 10:30:38 ​​​​​​† ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ †


በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።

ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።

ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።



♚ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13 ♚
♚ @kidus_God ♚
15.3K viewsKidus, 07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ