† ያረጃል የዓለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉ ትጸናለኽ አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉ ትጸናለኽ ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያ ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ ♪ መዝሙር ❉ @Kidus_God ❉ 12.0K viewsRooney, edited 17:45